አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለ2015 በጀት ዓመት የሚገለገልበትን የስቴሽነሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Lion-Insurance-Company-logo-reportertenders

Overview

  • Category : Stationery Supplies
  • Posted Date : 01/16/2023
  • Phone Number : 0116187000
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/21/2023

Description

የስቴሽነሪ እቃዎች (የፅህፈት መሳሪያ) ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለ2015 በጀት ዓመት የሚገለገልበትን የስቴሽነሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዘርፉ የተነዘገበ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ግብር መለያ (TIN) ሰርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚገልፅ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች እያንዳንዱን እቃና ዋጋ የምታቀርቡበትን የመጫረቻ ሰነድ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ከ ከአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት ከ08/05/2015 ዓ.ም እስከ 13/05/2015 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣ የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት (4ተኛ ፎቅ) ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በመሆኑም ጨረታው ጥር 13 ቀን 2015 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዛው እለት 4፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡

ኩባንያው የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀነው ፡፡

አድራሻ

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ)

ኃይሌ ገ/ስላሴ ጐዳና

አንበሳ ኢንሹራነንስ ህንፃ

ስልክ፡- 0116-18-70-00/011-6-62 81 35