አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጣሳና ቆርኪ ፋብሪካ ጀርባ የሚገኘውን የተጎዱ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ስፍራ (Recovery yard) አጥር ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

Lion-Insurance-Company-logo-reportertenders

Overview

  • Category : Construction Service & Maintenance
  • Posted Date : 08/10/2021
  • Phone Number : 0116187000
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/17/2021

Description

                                           ነሃሴ 05 ቀን 2013 ዓ.ም

አጥር ግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጣሳና ቆርኪ ፋብሪካ ጀርባ የሚገኘውን የተጎዱ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ስፍራ (Recovery yard) አጥር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ፈቃድ ያላችሁ ተጫራቾች በቦታው በአካል ተገኝቶ በመመልከት ለአጥሩ የሚያስፈልገውን ግብዓት (ማቴሪያል) ዝርዝር ዋጋ እና የባለሙያ (እጅ) ዋጋ በመግለፅ ከ05/12/2013 ዓ.ም እስከ 11/12/2013 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ ጨረታው በዚያው እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋናው መስሪያቤት አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ 11/12/2013 ዓ.ም 5፡00 ሠዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • የጨረታው ውጤት በፅሁፍ በኩባንያው የማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ የሚለጠፍ ይሆናል፡፡
  • ኩባንያው የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ)

ኃይሌ ገ/ስላሴ ጐዳና

አንበሳ ኢንሹራነንስ ህንፃ  (ስልክ 0116-18 70 00)   

 

Send me an email when this category has been updated