አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 02/01/2023
- Closing Date : 02/24/2023
- Phone Number : 0116627120
- Source : Reporter
Description
በድጋሚ/ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተበዳሪው ስም | አበዳሪ ቅርንጫፍ
| የንብረት አስያዥ ስም
| የመኪናዉ ዓይነት፤ የሰሌዳ ቁጥር፤ የሻንሲ ቁጥርና የሞተር ቁጥር
| የጨረታ መነሻ ዋጋ
| ጨረታው የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት
| ||||
የመኪና ዓይነት | የሰሌዳ ቁጥር | የሞተር ቁጥር | የሻንሲ ቁጥር | የተሰራበት አመት | |||||
መኩሪያ አያሌዉ መድኃኒት | ቦሌ መድኃኒዓለም | ዘመን ኢትዮጵያ አስመጪና ላኪ | አዉቶሞቢል | አአ-03-A69288 | F8DN6129134 | MA3JFB32S00D73612 | 2018
| 856,000.00 | የካቲት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 |
መኩሪያ አያሌዉ
| አነስተኛ የህዝብ አዉቶብስ | አአ-03-A67321 | JE493Q1*30090017* | LL3AAADD4GA709953 | 2016
| 920,000.00 | የካቲት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00-10፡00 | ||
መ/ የህዝብ አዉቶብስ | አአ-03-A67306 | 89924203 | LL3ADADE8JA031005 | 2018
| 2,000,000.00 | የካቲት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 | |||
ክፍሎም ገ/ህይወት |
መገናኛ
| ክፍሎም ገ/ሂወት
| ፎርድ ሬንጀር ባለ ሁለት ጋቢና | አአ-03-01-85939 | PF2H-PCK49274 | *6FPPXXMJ2PCK49274* | 2012
| 1,250,000.00 | የካቲት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00-10፡00 |
ፎርድ ሬንጀር ባለ ሁለት ጋቢና | አአ-03-01-85945 | PF2H-PCC45778 | *6FPPXXMJ2PCC45778* | 2012
| 1,700,000.00 | የካቲት 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡–
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ መጫረት ይችላሉ፡፡
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ፡- በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ሌክስ ፕላዛ ህንፃ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ጠዋት ለሚንሄድ ጨረታ ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 ከሰአት 8፡00-9፡30 ነዉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- በተጠቀሰው ሰዓት ውስጥ ጨረታው ካልተጠናቀቀ ጨረታው ሊራዘም ይችላል፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
- በንብረቱ ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውም ክፍያ ወይም ግብር ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ገዥው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
- ተበዳሪዎች እና አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታዉን ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልፃለን፡:
ለበለጠ ማብራርያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011-662-71-20 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.