አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 09/09/2021
- Phone Number : 0116631215
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/12/2021
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ቁጥር |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ | የንብረቱ አድራሻ | የንብረቱ አይነት | የንብረቱ ዝርዝር መግለጫ | የንብረቱ ብዛት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | |||
ከተማ | ክ/ከተማ | ቀበሌ/ወ | ቤ.ቁ | |||||||||
1 | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | አትሌት ኃይሌ | አ.አ
|
አቃቂ ቃሊቲ | – | ዴስክቶፕ ኮምፒተር ሲስተም ዩኒት | Brand ፡
Dell, Optiplex type intel-pentium Model ፡ Gx280,320,Gx520,620,740,745,755,780 Capacity ፡ FREQ-2.8GHz, RAM-512MB, HDD-160GB |
411 | 205,500.00 | ጥቅምት 01 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-4፡00 | |
2 | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | አትሌት ኃይሌ | አ.አ | ዴስክቶፕ ኮምፒተር ሞኒተር | Brand ፡
Dell,HP-Compaq, View Sonic,NEC,IBM(94/95),Flex Scan, Mag,Samsung, Hannsg, KDS, Gateway, Sony,ELO Screen Size :- 15’’-35’’
|
765 | 133,875.00 | ጥቅምት 01 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡00 | |||
3 | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | አትሌት ኃይሌ | ዴስክቶፕ ኮምፒተር ኪይቦርድ | Mostly ‘’Dell’’ and standard type | 154 | 11,550.00 | ጥቅምት 01 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00-6፡00 | ||||
4 | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | አትሌት ኃይሌ | ኮምፒተር ማውዝ | Mostly Dell and standard type | 5760 | 28,800.00 | ጥቅምት 02 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-4፡00 | ||||
5 | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | አትሌት ኃይሌ | ላፕቶፕ | Brand : Hp, Toshiba, Dell,
Capacity :- 40GbHDD,256MB RAM, 1.8GHZ FREQ |
61 | 152,500.00 | ጥቅምት 02 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡00 | ||||
6 | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | አትሌት ኃይሌ | ኖት ካውንቲንግ ማሽን | Eagle 1000, Ctcoin, Plus | 11 | 192,500.00 | ጥቅምት 02 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00- 6፡00 | ||||
7 | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | አትሌት ኃይሌ | ኮንቨየር | Metallic roller ty pe with wheel | 1 | 1,650.00 | ጥቅምት 03 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-4፡00 | ||||
8 | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | አትሌት ኃይሌ | ዲስፕለይ ቦክስ | Aluminum Frame with glass cover | 5 | 2,250.00 | ጥቅምት 03 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡00 | ||||
9 | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | ኢምፓክት ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማ | አትሌት ኃይሌ | ፓሌት | Wooden
(1.1X1.2X0.55)m |
80 | 6,000.00 | ጥቅምት 03 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00- 6፡00 |
ማሳሰቢያ፡–
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሌክስ ፕላዛ ህንፃ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ለጨረታ ከተመደበው ግዜ 30 ደቂቃ ቀደም ብሎ ነው፡፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- በተጠቀሰው ሰዓት ውስጥ ጨረታው ካልተጠናቀቀ ጨረታው ሊራዘም ይችላል፡፡
- በንብረቱ ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውም ክፍያ ወይም ግብር ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ገዥው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
- ተበዳሪዎች እና አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰው ቦታ እና እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ ጨረታው በሌላችሁበት ይካሄዳል፡፡
ለበለጠ ማብራርያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ አትሌት ኃይሌ ቅርንጫፍ በቀጥታ ስልክ ቁጥር 011-663-12-15 እንዲሁም በስልክ ቁጥር 011-662-71-20 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ክፍል ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.