አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Nib-International-Bank-logo-1

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 07/11/2022
 • Phone Number : 0116627120
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/25/2022

Description

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

.  

የተበዳሪው

ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦ ስፋት የባለቤትነት  ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የንብረቱ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረ  የሚከናወንበት ቀን ሰዓት
ከተማ /ከተማ ቀበሌ/ .
1

 

አቶ  ፋሲል ሃይሉ ተ/መድህን ግርማ ፋሲል

ሀይሉ

ጎፋ መቂ 01 1000 ካ.ሜ WLEN/138/2004 የንግድ ቤት

 

 

16,072,872.96 ነሐሴ 19 ቀን 2014

ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00

 

     .  

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

 

የመኪናዉ ዓይነት፤ የሰሌዳ ቁጥር፤ የሻንሲ ቁጥርና የሞተር ቁጥር የጨረመነሻ ዋጋ

 

 

ጨረ የሚከናወንበት ቀን ሰዓት

 

 

የመኪና  ዓይነት የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የተሰራበት አመት
2 ቢቴክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

ተበዳሪ

 

አፍሪካ ሕብረት

 

ጭነት (ሲኖ ትራክ) ኢት-03-01-47447 WD615.69*120717024587* LZZ5ELNC2CD724460 2012 1,250,000.00

 

ሐምሌ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00
 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያነት በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. በሰንጠረዡ ተ.ቁ 2 (ሁለት) ላይ የተመለከተው ተሽከርካሪ ጨረታ የሚካሄደው 22 አካባቢ ሌክስ ፕላዛ ሕንፃ ላይ በሚገኘው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን፤ ተ.ቁ 1 (አንድ) ላይ የተመለከተው ንብረት ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይሆናል፡፡
 3. የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ከጠዋቱ ከ4፡00-5፡300 ነው፡፡
 4. በሰንጠረዡ ተራ ቁጥር 2 (ሁለት) ላይ ተሽከርካሪው ከቀረጥ ነፃ የገባ መሆኑን እያሳወቅን ከላይ የተጠቀሰው መነሻ ዋጋ ቀረጥ ያላካተተ በመሆኑ ከቀረጥ ነፃ በመግባቱ ምክንያት የሚከፈል ማነኛውም ቀረጥ/ግብር ካለ ገዢው ይከፍላል፡፡
 5. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ 15 (በአስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
 6. በሐራጅ ጨረታው ላይ በመገኘት የሚችሉት ተጫራቾችነ ተበዳሪና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪዎች፣ ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰው ቦታ እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ ጨረታው በሌላችሁበት ይካሄዳል፡፡
 7. በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
 8. በተጠቀሰው ሰዓት ውስጥ ጨረታው ካልተጠናቀቀ ጨረታው ሊራዘም ይችላል፡፡
 9. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
 10. በንብረቱ ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውም ክፍያ ወይም ግብር ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ገዥው ይከፍላል፡፡
 11. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
 12. የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟሉ ለተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከሃምሳ በመቶ (50%) ያልበለጠ የብድር አገልግሎት ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡

ለበለጠ ማብራርያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በስልክ ቁጥር 011-662-71-20 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት መምሪያ በተራ ቁጥር 1 በተመከተለ መቂ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 022-118-00-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡                                       

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ..