አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Lion-International-bank-logo

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 10/12/2022
 • Phone Number : 0116627120
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/15/2022

Description

   ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስወቂያ     

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የመኪናዉ ዓይነት፤ የሰሌዳ ቁጥር፤ የሻንሲ ቁጥርና የሞተር ቁጥር

 

የጨረመነሻ ዋጋ

 

ጨረ የሚከናወንበት ቀን ሰዓት

 

 

የመኪና  ዓይነት የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የተሰረበት አመት
 

 

 

 

 

 

 

 

 

መኩሪያ አያሌዉ መድኃኒት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ቦሌ መድኃኒያለም

 

 

 

 

ዘመን ኢትዮጵያ አስመጭና ላኪ አዉቶሞቢል አአ-03 A69287 F8DN6127544 MA3JFB32S00D71889 2018

 

 

806,000 ህዳር 05 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00
አዉቶሞቢል አአ-03-A69288 F8DN6129134 MA3JFB32S00D73612 2018

 

856,000 ህዳር 05 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00-10፡00
 

 

 

ተበዳሪው

 

አነስተኛ የህዝብ አዉቶብስ አአ-03-A67321 JE493Q1*30090017* LL3AAADD4GA709953  

2016

 

920,000 ህዳር 06 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00
አነስተኛ የህዝብ አዉቶብስ አአ-03-A67322 JE49Q1*30090025*

 

LL3AAADD6GA709937  

2016

 

920,000 ህዳር 06 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00-10፡00
 መ/ የህዝብ አዉቶብስ አአ-03-A67306 89924203

 

LL3ADADE8JA031005 2018

 

 

2,000,000 ህዳር 07 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00
ማሳሰቢያ፡

 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ መጫረት  ይችላሉ፡፡
 2. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ፡- በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ሌክስ ፕላዛ ህንፃ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡
 3. የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ጠዋት ለሚካሄድ ጨረታ ከጠዋቱ 4፡00 – 5፡30 ከሰዓት 8፡00-9፡30 ነው፡፡
 4. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበ(ል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
 5. በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
 6. በተጠቀሰው ሰዓት ውስጥ ጨረታው ካልተጠናቀቀ ጨረታው ሊራዘም ይችላል፡፡
 7. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
 8. በንብረቱ ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውም ክፍያ ወይም ግብር ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ገዥው ይከፍላል፡፡
 9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
 10. ተበዳሪዎች እና አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታዉን ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው   የሚከናወን መሆኑን እንገልፃለን፡:
 1. ለበለጠ ማብራርያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011-662-71-20 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ..