አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 01/11/2023
- Phone Number : 0116627120
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/28/2023
Description
ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ቁጥር |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ | የንብረቱ አድራሻ | የቦ(ው ስፋት | የባለቤትነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | ||||||||||
ከተማ | ክ/ከተማ | ቀበሌ/ወ | ቤ.ቁ | ||||||||||||||||
1
|
ኬ.ኤስ.ኤል ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተወሰነ/የግል /ማህብር | አቶ ሳሙኤል በለው መኮንን እእ“ ወ/ሮ ሊዲያ መዝገበ ፀጋዬ | አዳማ | አዳማ | – | 03 | – | 200.00 ካ.ሜ | 5970/95 | መኖርያ ቤት
|
2,151,542.83
|
የካቲት 20 ቀን 2015
ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 |
|||||||
2 | ኬ.ኤስ.ኤል ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተወሰነ/የግል ማህብር | አቶ ሳሙኤል በለው መኮንን እእ“ ወ/ሮ ሊዲያ መዝገበ ፀጋዬ | አዳማ | አዳማ | – | 06 | – | 540.00 ካ.ሜ | 525/03 | የንግድ ቤት
|
12,779,206. 92 | የካቲት 20 ቀን 2014
ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-10፡00 |
|||||||
ቁጥር |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ | የንብረቱ አድራሻ | የቦታው ስፋት | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | ||||
ከተማ | ክ/ከተማ | ቀበሌ/ወ | ቤ.ቁ | |||||||||
3
|
ኤልያስ አህመድ | ኤልያስ አህመድ | ቦሌ | ሆለታ | – | ሳዳሞ | —- | —— | ቶይሌት ቲሹ ፔፐር
ሮል ሜኪንግ ከሁለት ፔፐር ካቲንግ ማሽን ጋር |
1,000.000 እና
ያልተከፈለ ቀረጥና ታክስ እስከ 03/03 /2013,ብር 359,488.14 |
ጥር 30 ቀን 2015
ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 |
ቁጥር |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የመኪናዉ ዓይነት፤ የሰሌዳ ቁጥር፤ የሻንሲ ቁጥርና የሞተር ቁጥር | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | |||||||
የመኪና ዓይነት | የሰሌዳ ቁጥር | የሞተር ቁጥር | የሻንሲ ቁጥር | የተሰራበት ዓመት | |||||||||
4 | አቶ ልኡል ሐጎስ ረዳ እ እና ወ/ሮ ለተብርሃን ዘመንፈስ ቅድስ እ | አቶ ልኡል ሐጎስ ረዳ | የካ | አይቪኮ ደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ እና የደረቅ ጭነት ተሳቢ | ኢት-03-
64675/ ኢት-03-19502 |
F3BEE681G*201-202661 | WJME3TRS40C261868 እና
NAMI-EB-CA-TR-00022-14 |
2013 እና
2014 |
4,950,000.00 ብር | ጥር 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከ ቀኑ 8፡00-10፡00 | |||
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- በሰንጠረዡ ላይ የተመለከተው ንብረት ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ በተራ ቁጥር 3 እ“ 4 በተመለከተ በባንኩ <ዋና መስርያ ቤት ሲሆን ሌሎቹ ግን ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ነው፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ከጠዋቱ ከ 4፡00-5፡30 ነወ እና እከቀኑ 8፡00-10፡00 ነው <፡፡
- በሰንጠረዡ ተራ ቁጥር ሶስት ላይ የተጠቀሰው ማሽን ያልተከፈለ ቀረጥና ታክስ እስከ 03/03 2013,ብር 359,488.14 እዳ ( ሶስት መቶ ሀምሳ ዘጠኝ ሺህ አራት መቶ ሰማንያ ስምንት ብር ከ አስራ አራት ሳንቲም ይፈለግበታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- በተጠቀሰው ሰዓት ውስጥ ጨረታው ካልተጠናቀቀ ጨረታው ሊራዘም ይችላል፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
- በንብረቱ ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውም ክፍያ ወይም ግብር ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ገዥው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
- ተበዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሂደት ለመከታተል በተጠቀሰው ቦታ እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ ጨረታው በሌላችሁበት ይካሄዳል፡፡
- የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟሉ ለተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከሃምሳ በመቶ (50%) ያልበለጠ የብድር አገልግሎት ባንኩ ሊያመቻች ይችላል፡፡
ለበለጠ ማብራርያ ለተጠቀሰው ንብረት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አዳማ ቅርንጫፍ ስልክ ቁጥር 022-111-69-90 ለአጠቃላይ ማብራሪያ በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011-662-71-20 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ