አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ እርማት፡፡
Overview
- Category : Announcement
- Posted Date : 01/25/2023
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/25/2023
Description
መጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ እርማት፡፡
ቁጥር |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ | የንብረቱ አድራሻ | የቦታው ስፋት | የባለቤትነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | ||||||||||
ከተማ | ክ/ከተማ | ቀበሌ/ወ | ቤ.ቁ | ||||||||||||||||
1 | ኬ.ኤስ.ኤል ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተወሰነ/የግል ማህብር | አቶ ሳሙኤል በለው መኮንን እና ወ/ሮ ሊዲያ መዝገበ ፀጋዬ | አዳማ | አዳማ | – | 06 | – | 540.00 ካ.ሜ | 525/03 | የንግድ ቤት
|
12,779,206. 92 | የካቲት 20 ቀን 2015
ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-10፡00 |
|||||||