አንድነት የትምህርትና ሥልጠና ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለ2015 የትምህርት ዘመን (በስሩ ለሚያስተዳድራቸው አንድነት ኢንተረናሽናል ት/ቤትና አንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ) የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪዎችንና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Andinet-Education-and-Training-PLC-Logo-reportertenders

Overview

  • Category : Stationery Supplies
  • Posted Date : 08/06/2022
  • Phone Number : 0116479996
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/16/2022

Description

 የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት እቃዎች የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

አንድነት የትምህርትና ሥልጠና ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለ2015 የትምህርት ዘመን (በስሩ ለሚያስተዳድራቸው አንድነት ኢንተረናሽናል ት/ቤትና አንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ) የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪዎችንና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ  የምትፈልጉ  ተጫራቾች፤

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት፣ ታክስ ክሊራንስና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ከጨረታው በኋላ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሀምሣ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ቅድመ ሁኔታ በሌለው በባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገው ዘወትር በስራ ሰዓት አንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የግዢና ንብረት ዘስተዳደር ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው የሚቆየው በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለሰባት የስራ ቀናት ነው፡፡

አድራሻ፡- ጉርድ ሾላ ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 300 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ቢሮ ጎን፤ ኣንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር “0116479996/97/ 0116464396 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት ወደፊት በጨታ ኮሚቴ ይወሰናለ፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው  አይገደድም፡፡

ድርጅቱ፤