አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 06/11/2021
- Phone Number : 0111268100
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/15/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ሰዓት |
||
ከተማ |
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ /ወረዳ |
|
|
|
|
|
|||||
1 |
የማርያም ተረፈ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ |
አዲሱ ገበያ |
እነ ህይወት መስፍን |
የመኖርያ ቤት |
አ.አ |
አዲስ ከተማ |
05 |
05/74/1/9388 |
593.13 |
4,000,000 |
8-11-13 |
4፡00-5፡00 |
2 |
አስፋው ሰሊያና ጓደኞቻቸው ህብረት ሽርክን ማህበር |
መገናኛ አደባባይ |
ብሩክ ይርዳው እና ሰሊያና ብርሃኑ |
የመኖርያ ቤት |
አ.አ |
የካ |
09 |
AA000050905592 |
285 |
2,223,100 |
8-11-13 |
5፡00-6፡00 |
3 |
ተስፋዬ ተመስገን |
ሃዋሳ |
ተበዳሪው |
የመኖርያ ቤት |
ሃዋሳ |
– |
– |
18909 |
442 |
1,150,000 |
8-11-13 |
8፡00-9፡00 |
4 |
መገኔ ሶካ |
ሃዋሳ |
ተበዳሪው |
የመኖርያ ቤት |
ሃዋሳ |
– |
– |
18395 |
200 |
1,070,000 |
8-11-13 |
5፡00-6፡00 |
5 |
ወገኔ ድሪባ |
ወሊሶ |
ተበዳሪው |
የንግድ ቤት |
ቱሉቦሎ |
– |
– |
T/B/5408/2001 |
387 |
650,000 |
9-11-13 |
5፡00-6፡00 |
6 |
ሙልጌታ ሽፈራሁ |
ሆለታ |
የውብዳር ታደሰ |
የመኖርያ ቤት |
ሆለታ |
– |
– |
BLEN/389/04 |
200 |
660,000 |
15-1113 |
5፡00-6፡00 |
7 |
ዓይናለም አሸናፊ |
ሃዋሳ |
ፈኤራ ሲሬ |
የመኖሪያ ቤት |
ዳዬ |
– |
01 |
1459/2003 |
220.94 |
280,000 |
15-11-13 |
5፡00-6፡00 |
8 |
ጸጋዬ ጉተታ |
ወሊሶ |
ተበዳሪው |
የመኖርያ ቤት |
ጊንዶ |
|
|
G/378/2001 |
200 |
360,000 |
20-11-13 |
4፡00-5፡00 |
ሙሉነህ ወርቅነህ |
የመኖርያ ቤት |
ጊንዶ |
– |
02 |
W/L/A/A/G/614/2003 |
200 |
300,000 |
20-11-13 |
5፡00-6፡00 |
|||
9 |
ሙኒራ አብደላ |
ሱሉልታ |
አብርሃም ቤኛ |
የመኖርያ ቤት |
ሱሉልታ |
– |
– |
SUL/115/10 |
200 |
210,100 |
22-1113 |
5፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ ከተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከተራ ቁጥር 3-9 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን በኋላ ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ በሆኑ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡-አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ 0111-26-81-00፣መገናኛ አደባባየ ቅርንጫፍ 011-6-67-37-37 ሃዋሳ ቅርንጫፍ 0462-20-48-19፡ ሆለታ ቅርንጫፍ 011-261-00-04፤ሱሉልታ ቅርንጫፍ 011-161-71-34-፤ወሊሶ ቅርንጫፍ 011-3-41-34 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡