አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 09/25/2021
- Phone Number : 0115570075
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/13/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሰሌዳ ቁጥር ኃ/የተ/የግ/ማ/
ተ.ቁ.
የተበዳሪው ስም
አበዳሪው ቅርንጫፍ
የሻንሲ ቁጥር
የሞተር ቁጥር
የተሽከርካሪው ዓይነት
የጨረታ መነሻ ዋጋ
የጨረታ ቀን
የጨረታ ስዓት
ምርመራ
1
አሃጎ ኢንጀሪንግ
ቦሌ
03-97202 ኢት
LZZ5ELNB7HD241674
WD615.69*170517005797*
ደረቅ ጭነት-ሲኖትራክ
1,500,000
3-2-14
4፡00-5፡00
ቀረጥ አልተከፈለም
2
ሳሙኤል ፍጹም
ኮልፌ
03-77925 ኢት
LZFF25T43FD302235
F2CE0681B*B025*15H00111
ደረቅ ጭነት-ጄንሉዮን
1,400,000
3-2-14
5፡00-6፡00
03-23812 ኢት
L1C38VCD6F0000209
_
ተሳቢ
430,000
3-2-14
8፡00-9፡00
03-23815 ኢት
L1C38VCD7F0000204
_
ተሳቢ
400,000
3-2-14
9፡00-10፡00
ማሳሰቢያ፡–
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- በተሸከርካሪው ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ. የሚታሰብ ሲሆን ተሽከርካሪውን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ወይም 0115-57-01-35 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ