አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 10/09/2021
- Phone Number : 0116670347
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/12/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ /ወረዳ | ||||||||||
1 | ሚካኤል አድነው | ቦሌ መድሃኒአለም | እየሩሳሌም ሰለሞን | የመኖርያ ቤት | አ.አ | ቦሌ | 09 | ቦሌ9/45/2/6/25955/18671/01 | 75 | 2,750,000 | 2-3-14 | 4፡00-5፡00 |
2 | የማነህ አብረሃም | አዳማ | ተበዳሪው | የመኖርያ ቤት | አዳማ | – | – | 9100/2001 | 140 | 1,100,000 | 2-3-14 | 4፡00-5፡00 |
3 | ጴጥሮስ ጠንክር | አዳማ | ጥላዬ አሰፋ | የመኖርያ ቤት | አዳማ | – | – | 2588/76 | 366 | 1,650,000 | 2-3-14 | 5፡00-6፡00 |
ተበዳሪው | የመኖርያ ቤት | አዳማ | – | – | BO/Dh-Ad/431/11 | 500 | 1,780,000 | 2-3-14 | 8፡00-9፡00 | |||
4
|
ኬኛ ፒፒ ከረጢት ማምረቻ ኃላ.የተ.የግ.ማ | ፊት በር | ተበዳሪው | የፋብሪካ ህንጻ | ቡራዩ | – | – | BUR/1068/96 | 3000 | 12,000,000 | 3-3-14 | 4፡00-5፡00 |
መቅደስ አህመድ | የመኖርያ ቤት | ቡራዩ | – | – | BUR/Q/du/375/99 | 400 | 5,800,000 | 3-3-14 | 5፡00-6፡00 | |||
5 | ተሾመ ንጉሴ | አቦስቶ | አዲስ ንጉሴ | የመኖርያ ቤት | ሻሸመኔ | – | 03 | 16108 | 500 | 1,200,000 | 6-3-14 | 4፡00-5፡00 |
6 | ዳንኤል አብደላ | አቦስቶ | ተበዳሪው | የመኖርያ ቤት | ሻሸመኔ | – | – | 15522 | 478 | 400,000 | 6-3-14 | 5፡00-6፡00 |
7
|
በላቸው ባንጫ | ወላይታ ሶዶ
|
ተበዳሪው | የንግድ ቤት | ወላይታሶዶ | – | – | ሸ/9169/12 | 526 | 3,200,000 | 7-3-14 | 5፡00-6፡00 |
በዛብህ ባንጫ | የንግድ ቤት | ሃዋሳ | – | – | 00315 | 200 | 2,000,000 | 8-3-14 | 4፡00-5፡00 | |||
8 | ፍጹም ተመስገን | ጊምቢ | ተበዳሪው | የመኖርያ ቤት | ጊምቢ | – | – | KMG/EMMLM/02/595/07 | 200 | 800,000 | 8-3-14 | 5፡00-6፡00 |
9 | በዛብህ ገ/ሚካኤል | ሂርማታ | ተበዳሪው | የንግድ ቤት | ጅማ | – | – | 1348/2008 | 125 | 2,700,000 | 14-3-14 | 5፡00-6፡00 |
10 | ደረጀ ሞገስ | ገርጂ | ተበዳሪው | የመኖርያ ቤት | ሰንዳፋበኬ | – | – | 209/958/2001 | 160 | 1,600,000 | 14-3-14 | 5፡00-6፡00 |
11 | ተስፋዬ ዱባ | ሻኪሶ | ተበዳሪው | የመኖርያ ቤት | ሻኪሶ | – | – | W/B/M/SH/1077/05 | 562.5 | 1,400,000 | 14-3-14 | 5፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ ከተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከተራ ቁጥር 2-11 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡ ፤ቦሌ መድሃኒአለም ቅርንጫፍ 0116- 67 03 47፣አዳማ 0221-11 85 85 ፡ ፊት በር 0115- 57 21 82፣አቦስቶ 0462-11 50 77፣ወላይታ ሶዶ 0465 – 51 07 43፣፤ጊምቢ 0577 -71 09 12፣፣ሂርማታ 0472 -11 00 33፣ ገርጂ 0116- 47 62 75፣ ሻኪሶ 046-3-34-11-93 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ