አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

Awash-Bank-logo-Reportertenders-10

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 09/24/2022
 • Phone Number : 0115570075
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/27/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

.. የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ ስም የቦታ አገልግሎት ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ. የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀን የጨረታ ሰዓት
ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ /ወረዳ
1 ቴዎድሮስ ተሾመ ስታዲየም ፍሬእግዚ ብርሃኔ ለመኖርያ ቤት አ.አ ን/ላፍቶ 01 AA000080110554 175 4,106,000 16-2-15 4፡00-5:00
2 አህመድ የሱፍ ሂርና ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ሂርና     B/M/H/20103/153/2011 448.5 350,000 16-2-15 4፡00-5:00
3 ወንደሰን ሙላቱ ሀረር ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ሀረር 8180FW17-11-55-2005 336 1,100,000 17-2-15 5፡00-6፡00
4 በየነ እና ቤተሰቦቹ ኃ/የተ/የግ/ማ/ አዳማ መኩርያ ገብሬ ለመኖርያ ቤት አዳማ     1201/2008 180 2,130,282 17-2-15 5፡00-6፡00
5 አሊዬ ጨና ሻኪሶ ተበዳሪው ለንግድ ቤት ሻኪሶ     WBIFLBMSH/3331 154 200,000 17-2-15 4፡00-5:00
ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ሻኪሶ     WMMLMSH/1456/09 505.525 700,000 17-2-15 5፡00-6፡00
6 ሰብለወርቅ አባይ ዋናው መ/ቤት ተበዳሪዋ ኮንዶሚኒየም ቤት ኮምቦልቻ     5480 40.89 950,000 17-2-15 4፡00-5፡00
ተበዳሪዋ ኮንዶሚኒየም ሱቅ ኮምቦልቻ     5481 40.89 950,000 17-2-15 5፡00-6፡00

ማሳሰቢያ፡-

 • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከተራ ቁጥር 2-6 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
 • ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
 • የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
 • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
 • ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ፡- ስታዲየም ቅርንጫፍ 0115-15-72-12፣ሂርና ቅርንጫፍ 025-4-41-12-51፣ሃረር ቅርንጫፍ 0256 -67 07 45፣አዳማ ቅርንጫፍ 0221-11 85 85፣ሻኪሶ ቅርንጫፍ 046-3-34-11-93 ፣ዋ/መቤት ቅርንጫፍ 0116-61-18-24 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
 • ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዋሽ ባንክ