አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 10/10/2022
- Phone Number : 0115570075
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/11/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | የቦታ አገልግሎት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ /ወረዳ | ||||||||||
1 | ዲ.ኢ.ቲ.ቴክ ሶፍትዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጂ ኃ/የተ/የግ/ማ/ | ሻላ አከባቢ | ታኖ አብሽሮ | ለመኖርያ ቤት | አ.አ | ኮልፌ ቀራንዮ | 5 | K05/02-2-201-279-4133/01 | 324 | 3,500,000 | 30-2-15 | 5:00-6:00 |
2 | አብደላ መሐመድ | ሐረር | ተበዳሪው | ለመኖሪያ ቤት | አወዳይ | – | 02 | 826/197/97 | 400 | 360,000 | 1-3-15 | 5:00-6:00 |
3 | ታደሰ ዋቆ | አዶላዋዩ | ተበዳሪው | ለንግድ ቤት | ሜቦኮ | – | 01 | T/M/M9/L/M/M/B | 330 | 200,000 | 1-3-15 | 5:00-6:00 |
4 | ግዛቸው ደምሴ | እንደራሴ | ሙሉቀን ደምሴ | G+2 ለንግድ ቤት | ነገሌ ቦረና | 1048/2002 | 614.23 | 5,000,000 | 2-3-15 | 5:00-6:00 | ||
5 | ገመዳ ኡዶ | ቡሌሆራ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ፊንጫዋ | DMMLM26/1003/2009 | 200 | 225,030 | 6-3-15 | 5:00-6:00 | ||
6 | ብርሃኑ አሌ | ሾኔ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ሾኔ | – | – | ሾ/መ/421/2008 | 350 | 800,000 | 6-3-15 | 5:00-6:00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከተራ ቁጥር 2-6 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ሻላአከባቢ ቅርንጫፍ 0116-67 38 20፣ሃረር ቅርንጫፍ 0256 -67 07 45፣አዶላ ዋዮ ቅርንጫፍ 046-3-35-00-59፣እንደራሴ ቅርንጫፍ 0115-57 62 70 ፣ቡሌሆራ ቅርንጫፍ 0464-43 01 21 ፣ሾኔ ቅርንጫፍ 046-553-09-08 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ