አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 12/24/2022
- Phone Number : 0115570075
- Source : Reporter
- Closing Date : 12/27/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | የቦታ አገልግሎት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ /ወረዳ | ||||||||||
1 | ኦርኪድ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ.የተ.የግ.ማ | ካዛንቺስ | ተበዳሪው | ለኢንደስትሪ | ሰበታ | L/184/97 | 9760 | 105,853,941 | 17—5-15 | 5፡00-6፡00 | ||
2 | በዛብህ ወ/ሚካኤል | ሂርማታ | ተበዳሪው | ለንግድ | ጅማ | – | – | 1348/2008 | 125 | 2,700,000 | 17—5-15 | 5፡00-6፡00 |
3 | ደመላሽ ሽብሬ | አረርቲ | ተበዳሪው | ለድርጅት | አረርቲ | መ/ል/ማ/686 | 359.9 | 3,585,000 | 17-5-15 | 5፡00-6፡00 | ||
4 | ሀይሉ ለፌቦ | ሾኔ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ሾኔ | – | – | ሸ/መ/311/09 | 396 | 600,000 | 17-5-15 | 5፡00-6፡00 |
5 | ፈለቀ ፋራ | ወላይታ ሶዶ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ወላይታ ሶዶ | – | – | ሸ/ሊዝ/1334/08 | 200 | 165,000 | 18-5-15 | 4፡00-5፡00 |
6 | ዮርዳኖስ ታዲዮስ | ወላይታ ሶዶ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ወላይታ ሶዶ | ሸ/391/09 | 200 | 620,000 | 18-5-15 | 5፡00-6፡00 | ||
7
|
ዳንኤል ደበበ | ወላይታ ሶዶ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ወላይታ ሶዶ | ሸ/ሊዝ/1193/08 | 200 | 2,666,840 | 18-5-15 | 8፡00-9፡00 | ||
ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ወላይታ ሶዶ | ሸ/2809/06 | 200 | 1,827,792 | 18-5-15 | 9፡00-10፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ካዛንቺስ ቅርንጫፍ 0115-57-07-56፣ሂርማታ ቅርንጫፍ 0472 -11 00 33፣ አረርቲ ቅርንጫፍ 0222-23-06-64፣ሾኔ ቅርንጫፍ 0465-53-09-08 ፣ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ 0465-51 07 43 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ