አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 12/31/2022
- Phone Number : 0115570075
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/20/2023
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | የቦታ አገልግሎት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ /ወረዳ | ||||||||||
1 | ስንታየሁ ወ/ገብርኤል | ሻላ አከባቢ | ገነት ተፈራ | ለሆቴል | አለልቱ ሚቀዋ | – | – | 258/2002 | 1402.3 | 16,520,000 | 24-5-15 | 5፡00-6፡00 |
2 | ቤንች ማጂ አንድነት የገበሬዎች ሁለገብ ህብረት ስራ ማህበር | ሚዛን ተፈሪ | ተበዳሪው | ለኢንደስትሪ | ሚዛን አማን | አጠ/20/261 | 8,000 | 9,300,000 | 24-5–15 | 5፡00-6፡00 | ||
3 | ነጋሳ ያደታ | ዱከም | ወይንሸት ዲባባ | ለመኖርያ ቤት | ዱከም | MDKi-2305/01 | 140 | 919,000 | 25-5-15 | 4፡00-5፡00 | ||
4 | አያና መሃመድ | ፊንፊኔ | ተበዳሪው | ለመኖርያ ቤት | ቢሾፍቱ | BI/12792/08 | 105 | 900,000 | 25-5-15 | 5፡00-6፡00 | ||
5 | ሸነን ሊበን ጀነራል ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግ.ማ | ደምቢ | ጌቱ ጸጋ | ለመኖርያ ቤት G+1 | ቢሾፍቱ | BI/W-4/966/04 | 210 | 2,500,000 | 25-5-15 | 8፡00-9፡00 | ||
6 | በላይ ኩሽና | መቂ | ትእግስት ጌቱ | ለመኖርያ ቤት | መቂ | 323/01/M-06 | 600 | 1,550,000 | 26-5-15 | 5፡00-6፡00 | ||
7 |
ጸጋዬ አዶ | ወሊሶ | ተበዳሪው | የንግድ ቤት | ቱሉ ቦሎ | – | – | T/B/2836/97 | 647 | 2,600,000 | 30-5-15 | 4፡00-5፡00 |
ቅይጥ | ቱሉ ቦሎ | – | – | T/B/1063/88 | 413 | 1,450,000 | 30-5-15 | 5፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ሻላ አከባቢ ቅርንጫፍ 0116-67 38 20፣ ሚዛን ተፈሪ ቅርንጫፍ 047-1-35-18-79፣ ዱከም ቅርንጫፍ 0114 -32 05 02 ፣ፊንፊኔ ቅርንጫፍ 0115-57-10-03 ፣ደምቢ ቅርንጫፍ 0114-30-05-63፣መቂ ቅርንጫፍ 022-118-07-41፣ወሊሶ ቅርንጫፍ 0113 – 41 34 73 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ