አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 04/24/2021
- Phone Number : 0111268100
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/27/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታቀን |
የጨረታሰዓት |
||
ከተማ |
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ/ወረዳ |
||||||||||
1 |
ቦጋለ አየለ |
አዲሱገበያ |
ብርሃን ጌታቸው |
ነዳጅ ማደያ |
አ.አ |
አቃቂ ቃሊቲ |
9 |
029313 |
1055 |
4,500,800 |
19-9-13 |
5:00-6:00 |
2 |
ሰሙ ተክሌ |
ስታዲየም |
ሰላም ንጉሴ |
B+G+1 የመኖርያ ቤት |
አ.አ |
የካ |
09 |
የካ72/186905/07 |
1050 |
12,046,0000 |
24-9-13 |
4:00-5:00 |
3 |
ኤልሳቤጥ ዳኝነት |
አባይማዶ |
ተበዳሪዋ |
ሆቴል(ገስትሀውስ) |
ባህርዳር |
ግንቦት 20 |
14 |
ግ/20/ክ/ከ/1474/09 |
500 |
20,000,000 |
3-10-13 |
4፡00-5፡00 |
4 |
ተሾመ እንዳሻው |
አለታወንዶ |
ወ/ሮ ትእግስት አበበ |
የንግድ ቤት |
አለታወንዶ |
– |
መሳለሚያ |
1874 |
243.77 |
390,000 |
7-10-13 |
5፡00-6፡00 |
5 |
ጌታቸው ጉግሳ |
ያቤሎ |
ተበዳሪው |
የድርጅት ቤት |
ያቤሎ |
– |
02 |
2174/010 |
800 |
150,000 |
10-10-13 |
5፡00-6፡00 |
6 |
ካሳ አስፋው |
ሙከጡሪ |
ተበዳሪው |
መኖርያ ቤት |
ሙከጡሪ |
– |
01 |
G-1/WLEN/1161 |
540 |
290,000 |
8-10-13 |
4፡00-5፡00 |
ብርቅነሽ ሀይሉ |
መኖርያ ቤት |
ሙኩጡሪ |
– |
01 |
W-1/WLEN/1450 |
400 |
150,100 |
8-10-13 |
5፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ከተራ ቁጥር 3-6 ከላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን በኋላ ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀኖች ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች ውጪ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡- ፣ አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ 0111-26-81-00፣ ስታዲየም ቅርንጫፍ 0115-15-67-46 አባይ ማዶ ቅርንጫፍ 058-321-20-81፣ አለታ ወንዶ ቅርንጫፍ 046-224-05-88፣ ያቤሎ ቅርንጫፍ 046-446-07-64፣ሙከጠሪ ቅርንጫፍ 011-134-08-26፣ ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-83 ወይም 0115-57-01-35 መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡