አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡

Awash-Bank-logo-Reportertenders-10

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 05/29/2021
 • Phone Number : 0116675188
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/01/2021

Description

የጨረታማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

..

የተበዳሪውስም

አበዳሪውቅርንጫፍ

የንብረትአስያዥ ስም

ለጨረታየቀረበውንብረትዓይነት

ቤቱየሚገኝበትአድራሻ

የካርታቁጥር

የቦታስፋትበካ.

የጨረታመነሻዋጋ

የጨረታቀን

የጨረታሰዓት

 

ከተማ

 

ክፍለከተማ

 

ቀበሌ /ወረዳ

1

ፍቅርተ ሙሉአለም

ሲ ኤም ሲ

ተበዳሪዋ

ሪል ስቴት

አ.አ

ቦሌ

AA000060808933

1384

30,348,000

24-10-13

4፡00-5፡00

2

አለማው ቢያድግልኝ

ስታዲየም

ተበዳሪው

የመኖሪያቤት

አ.አ

ቦሌ

10

ቦሌ4/45/3/1/9689/21044/01

94

3,500,000

24-10-13

5፡00-6፡00

3

ይሄነው አበበ

አዲሱ ገበያ

ተበዳሪው

የመኖሪያቤት

አ.አ

ሊ/ጨ/K15/6-25-88-873/2757/00

149.76

3,554,034

24-10-13

8፡00-9፡00

 4

ሸዋነህ ታደሰ

ሰንዳፋ በኬ

ተበዳሪው

የመኖርያ ቤት

ሰንዳፋ በኬ

580/2000

435

1,920,000

23-10-13

5፡00-6፡00

5

እንዳልካቸው አስፋው

መቱ

ተበዳሪው

የመኖርያ ቤት

መቱ

1226/01/2011

200

1,000,000

24-10-13

5፡00-6፡00

6

አሳሌ ጮሎ

ቦዲቲ

አመነች ሳላሎ

የድርጅት ይዞታ

ቦዲቲ

ቦማቤ/መ/ል/አስ/ር/ሊ/194/2008

490

1,785,000

23-10-13

4፡00-5፡00

7

ስለሺ ሃይሉ

ታቦር

ሄኖክ ሃይሉ

ድርጅት

ለኩ

 

03

205/2005

3500

1,520,500

25-10-13

4፡00-5፡00

8

ታጋሹ ተለሞስ

ወላይታ ሶዶ

ተበዳሪው

የመኖርያ ቤት

ወላይታ ሶዶ

 

 

A/356/06

200

594,000

23-10-13

8፡00-9፡00

9

ናስር ሻፊ

ድሬዳዋ

ተበዳሪው

ድርጅት

 ድሬዳዋ

 

 

መል/ሊ/4773

3000

11,000,000

23-10-13

4፡00-5፡00

ማሳሰቢያ፡-

 1. ተጫራቾችየጨረታውንመነሻዋጋ 25% (ሃያአምስት በመቶ) በባንክክፍያማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተውጨረታውበሚካሄድበትዕለትይዘውመቅረብይኖርባቸዋል፡፡
 2. ከላይ ከተራቁጥር 1-3የተጠቀሰው ንብረት ጨረታበሰንጠረዡላይበተገለፀውቀንናሰዓትባለዕዳውወይምሕጋዊወኪሉ፣ተጫራቾችወይምሕጋዊወኪሎቻቸውናታዛቢዎችበተገኙበትበባንኩ 11ኛፎቅበሚገኘውየሕግአገልግሎትዳይሬክተርቢሮውስጥይካሄዳል፡፡ከተራቁጥር 4-9 የተዘረዘሩትንብረቶችጨረታ ደግሞበሰንጠረዡላይበተገለፀውቀንናሰዓትባለዕዳዎችወይምሕጋዊወኪሎቻቸው፣ተጫራቾችወይምሕጋዊወኪሎቻቸውናታዛቢዎችበተገኙበትንብረቶቹበሚገኙበትግቢውስጥይካሄዳል፡፡
 3. ከፍተኛዋጋላልሰጡተጫራቾችያስያዙትገንዘብወዲያውኑይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛዋጋላቀረበተጫራችግንባንኩዋጋውንየሚቀበልመሆንአለመሆኑንጨረታው ከተደረገበት ቀንበኋላ ቀጥሎባሉት አምስት የስራ ቀናትውስጥለተጫራቹያሳውቃል፡፡
 4. የጨረታውአሸናፊየሆነተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮየአሸነፈበትን ጠቅላላዋጋበ15 (አስራ አምስት) ቀናትውስጥለባንኩገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብይኖርበታል፡፡                       
 5. ከላይበተጠቀሰውጊዜውስጥገቢለማያደርግተጫራችጨረታውተሰርዞያስያዘውገንዘብለባንኩገቢይደረጋል፡፡
 6. ከመኖሪያቤቶችውጭበሆኑንብረቶችሽያጭላይየተጨማሪዕሴትታክስየሚታሰብሲሆንሁሉንምንብረቶችበማስተላለፍሂደትለመንግስትየሚከፈልማንኛውንምክፍያገዢይከፍላል፡፡
 7. ለተጨማሪመረጃ፡-ሲምሲቅርንጫፍ 0116-67-51-88፣ስታዲየምቅርንጫፍ 011-5-15-67-46-አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ 011-1-26-81-00ቦዲቲ ቅርንጫፍ 0465-59-09-65፡ሰንዳፋ በኬ ቅርንጫፍ 0116-38-74-56፤መቱ ቅርንጫፍ 047-441-26-48፤ ታቦር ቅርንጫፍ 046-212-00-34፤ወላይታ ሶዶ 046-551-24-24፤ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ 0251-11-40-42 ወይምየሕግአገልግሎትዳይሬክቶሬት0115-57-00-75 ብሎ መደወልወይምበአካልቀርቦማነጋገርይቻላል፡፡
 8. ባንኩጨረታውንየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው፡፡

 አዋሽባንክ

Send me an email when this category has been updated