አዋሽ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሠንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሰረት በሕንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 10/10/2022
- Phone Number : 0115303102
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/25/2022
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሠንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሰረት በሕንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን የጨረታውን መመሪያዎች በመገንዘብ በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መጐብኘት እንዲሁም እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስገባት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን ¼ኛ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ (CPO) በአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክስዮን ማህበር ስም በማሰራት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ከጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ማሰከበሪያ ዋሰትና የመወዳደሪያ ሰነዶች ተቀባይነትነ አይኖራቸውም፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ከታች በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች መሰረት ንብረቶቹ በሚገኙባቸው አከባቢ ቅርንጫፎች የሚከፈቱ ይሆናል፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ንብረቶቹን ያሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የሊዝ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር ተያያዥ የመንግስት ወጪዎች የመክፈል ግደታ አለበት፡፡
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ 7(ሰባት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ዉሰጥ ክፍያውን ፈጽሞ ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ቁጥር |
የተበዳሪዉ ስም |
የንብረት አሰያዥ ስም |
አበዳሪዉ ቅርንጫፍ |
የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) |
የጨረታዉ መነሻ ዋጋ |
የንብረት ዓይነት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | ጨረታዉ የሚከናወንበት
ቀንና ሠዓት |
የጨረታ ሁኔታ |
ንብረቶቹን በአካል መጎብኝት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በስልክ ቁጥር መደወል ይቻላል | ||
ክልል/ ከተማ | ወረዳ/ ቀበሌ | ቀን | ሠዓት | |||||||||
1 | ሄኖክ ተሰፋዬ | እነፍሬህይወት በቀለ | ደምበላ | 105 ካ.ሜ | 957,000 | የመኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ | አዳማ | 15/02/15 | 4.00 | በጨረታ/በድርድር | ደምበላ 0221100621 |
2 | ሻምበልገ/መስቀል | ሻምበል ገ/መስቀል | ሑመራ | 300 | 966,424 | የንግድ ቤት | ሑመራ | ሑመራ | “ | 4.00 | በጨረታ/በድርድር | ሑመራ 0344481472/73
|
3 | ዱመሶ ገለታ | ዱመሶ ገለታ | መንዲ | 500 | 570,000 | የመኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ | መንዲ | “ | 4.00 | በጨረታ/በድርድር | መንዲ 0577760906/07
|
4 | ዱላ ቶለሳ | ዱላ ቶለሳ | ፒያሳ | 500 | 250,000 | የመኖሪያ ቤት | “ | መንዲ | “ | 4.00 | በጨረታ/በድርድር | መንዲ 0577760906/07
|
5 | አዳሙ አባተ | አዳሙ አባተ | መንዲ
|
357 | 500,000 | የመኖረያ ቤት |
“
|
መንዲ
|
“
|
4.00
|
በጨረታ/በድርድር | መንዲ 0577760906/07
|
አባተ ዱፌራ | 260 | 500,000 | የመኖሪያ ቤት
|
|||||||||
6 | ማርቆስ ሸለማ | ማርቆስ ሸለማ | ወላይታ ሶዶ | 250 | 800,000 | የመኖሪያ ቤት | ወላይታ | ቦዲቲ | “ | 4.00 | በጨረታ/በድርድር | ቦዲቲ 0465590965/1000
|
7 | አበራ ቡልቲ | አበራ ቡልቲ |
ጊምቢ |
220.5 | 250,000 | የመኖሪያ ቤት |
ኦሮሚያ
|
ጊምቢ/ሆማ
|
“
|
4.00
|
በጨረታ/በድርድር | ጊምቢ 0577710066/0342 |
470 | 150,000 | መጋዘን | ||||||||||
8 | ፀጋዬ ጉተታ | ፀጋዬ ጉተታ | ወሊሶ
|
200 | 360,000 | የመኖሪያ ቤት
|
“
|
ጊንዶ/አመያ |
“
|
4.00
|
በጨረታ/በድርድር | አመያ 0113150147 |
ሙሉነህ ወርቅነህ | 200 | 300,000 | የመኖሪያ ቤት
|
|||||||||
9 | መላኩ ጌቴ | መላኩ ጌቴ | ኢምፔሪያል | 10,000 | 5,000,000 | ለኢንዱስትሪ አገልግሎት | አማራ | ገንዳ ዉሃ | “ | 4.00 | በጨረታ/በድርድር | መተማዮሃንስ 0585555651 |
10 | ታመነ ታደሰ | ጀልዱ ጂራ | ቦዲቲ | 250 | 900,000 | የመኖሪያ ቤት | ወላይታ | ቦዲቲ | “ | 4.00 | በጨረታ/በድርድር | ቦዲቲ 0465590965/1000 |
11 | ደረጀ ሞገስ | ደረጀ ሞገስ | ገርጂ | 160 | 1,600,000 | የመኖሪያ ቤት | ኦሮሚያ | ሰንዳፋበኬ | “ | 4.00 | በጨረታ/በድርድር | ሰንዳፋበኬ 0116387456 |
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 530-31-02/04 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።