አያት አክሲዮን ማህበር የአሉሚንየም ባለሙያ ማህበራት አወዳድሮ በኮንትራት ስራ መስራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር የምችሉ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡

Ayat-Real-Estate-logo-reportertenders

Overview

  • Category : Construction Service & Maintenance
  • Posted Date : 02/06/2023
  • Closing Date : 02/17/2023
  • Source : Reporter

Description

አያት አክሲዮን ማህበር የአሉሚንየም ባለሙያ ማህበራት አወዳድሮ በኮንትራት ስራ መስራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች  የምታሟሉ መወዳደር የምችሉ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡

በአያት አክሲዮን ማህበር  ለአሉሚንየም ስራ የሚያስፈልጉ ህጋዊ መስፈርቶች

ተ.ቁ 
1የማህበሩ ወይም የግል የታደሰ ንግድ ፍቃድና ሙሉ የማህበሩ መረጃ
2ማህበሩ  ከዚህ በፊት የሠራቸው ስራዎች  የሚገልፅ የድጋፍ ደብዳቤዎች
3የባለሙያዎች ወቅታዊ የሙያዊ መረጃና የስራ ልምድ
4የተሟላ የእጅ መስሪያ መሳሪያ
5Extension cable ከ100-200 ሜ.ት የሚሆን
ተ.ቁማህበሩ ወይም ድርጅቱ የሚያሟሉት መሳሪያዎችብዛት
1ሁለትና ከዚያ በላይ ጥሩ ይዞታ ላይ ያሉ መቁረጫ ማሽንና ከ80 በላይ አድለ የአልሙንየም የመቁረጫ ምላጭ የተገጠመላቸው ማሽኖች2
2የ  LTZ  መብሻ ፓንቸር1
3Sliding መብሻ ፓንቸር1
4የራፕድ መብሻ Bench ወይም ወርክሾፕ ድሪል1
5የቁልፍና የሎከር መብሻ Router1
6Normal drill2
7Concrete  drill2

ማሳሰቢያ፡-

  • አክሲዮን ማህበሩ ምቹ የስራ ቦታ ጥሬ እቃና ስራ ብቻ ማዘጋጀቱን ታሳቢ እንድታደርጉ፡፡
  • ማንኛውም የማህበሩ ተወካይ (ባለሙያዎች) 50% የሚሆኑት የተግባር ፈተና ይፈተናሉ፡፡
  • በተጨማሪም ፡- ለስራ ጥራት ለጥሬ እቃ ቁጥጥርና ብክነትን ለመቆጣጠር በመጀመሪያ መግቢያ ፈተናው የጥሬ ዕቃ አወጣጥ optimization cutting ይሆናል፡፡                

አያት አክሲዮን ማህበሩ