አያት አክሲዮን ማህበር ያሉትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ማንኛውንም አይነት ጥገና ለመጠገን የሚችል በመሣሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ ላይ ከተሰማራ ድርጅት ጋር ውል በመዋዋል የጥገና ሥራዎችን ማሠራት ይፈልጋል፡፡

Ayat-Real-Estate-logo-reportertenders

Overview

 • Category : Machinery
 • Posted Date : 04/24/2021
 • Phone Number : 0911725085
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/04/2021

Description

አያት አክሲዮን ማህበር

የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና

የጨረታ ማስታወቂያ

አያት አክሲዮን ማህበር ያሉትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ማንኛውንም አይነት ጥገና ለመጠገን የሚችል በመሣሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ ላይ ከተሰማራ ድርጅት ጋር ውል በመዋዋል የጥገና ሥራዎችን ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራጮች ሟሟላት ያለባቸዉ ቅድመ ሁኔታዎች፡-

 1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ  ፈቃድ ኖሯችሁ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 2. በመሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ ላይ ጥሩ ልምድ ያላቸዉና ባለሙያዎች በቋሚነት መድቦ የሚያሰራ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
 3. ተጫቾች ከታች በተጠቀሰዉ አድራሻ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ስዓት ከሰኞ- አርብ ከጧዋቱ 2፡00-6፡30 እና ከስዓት በኃላ ከ7፡30 አስከ 11፡00 ስዓት እንዲሁም ቅዳሜ ጧት ከ2፡00- 7፡00  ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
 4. ተጫራቾች በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ያስገባሉ፡፡
 5. ጨረታዉ ሚያዚያ 28 ቀን 2013 ዓ/ም ከስዓት 8፡00 ሥዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 6. አክስዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡-  ከመገናኛ በወሰን ግሮሰሪ ወደ ካራ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ቤተክርስቲያ መውረጃ ጋሪ ተራ ፊት ለፊት ዋናው መ/ቤት፣

                       ለበለጠ  መረጃ    0911-72-50-85

                             አያት አክሲዮን ማህበር 

                                አዲስ አበባ