አያት አክሲዮን ማህበር ያሉትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ማንኛውንም አይነት ጥገና ለመጠገን የሚችል በመሳሪያዎችና ተሸከርካሪዎች ጥገና ስራ ላይ ከተሰማራ ድርጅት ጋር ውል በመዋዋል የጥገና ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Vehicle & Motorcycle Maintenance
 • Posted Date : 09/25/2021
 • Phone Number : 0924311998
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/05/2021

Description

አያት አክሲዮን ማህበር

በድጋሚ የወጣ ጨረታ

የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የጨረታ ማስታወቅያ

አያት አክሲዮን ማህበር ያሉትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ማንኛውንም አይነት ጥገና ለመጠገን የሚችል በመሳሪያዎችና ተሸከርካሪዎች ጥገና ስራ ላይ ከተሰማራ ድርጅት ጋር ውል በመዋዋል የጥገና ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡

 • ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡
 • በመሳሪያዎችና ተሸከርካሪዎች ጥገና ስራ ላይ ጥሩ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች በቋሚነት መድበው የሚያሰሩ እና የስራ የምስክር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 • የጨረታ ሰነዱ ከመስከረም 16, 2014 ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል፡፡
 • ተጫራቾች ከታች በተጠቀሰው አድራሻ የጨረታ ሰነዱን ከመስከረም 18, 2014 ዓ.ም. ጀምሮ በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጧቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ጧት ከ 2፡00 እስከ 7፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከመስከረም 18, 2014 ጀምሮ እስከ መስከረም 25, 2014 ከቀኑ 11፡00 ድረስ አያት አክሲዮን ማህበር የግዢና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን ማስገባት ይችላሉ፡፡
 • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

———አድራሻ———

ከመገናኛ በወሰን ግሮሰሪ ወደ ካራ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል

ቤተክርስትያን መውረጃ ጋሪ ተራ ፊት ለፊት ዋናው መ/ቤት፣

ለበለጠ መረጃ 0924-31-19-98

አያት አክሲዮን ማህበር

አዲስ አባባ