አዲስ ሕይወት የጤና አገልግሎት ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር /አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል/ያገለገለ አምቡላንስ ባለበት ቦታ እና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 02/23/2022
 • Phone Number : 0116180449
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/04/2022

Description

ያገለገለ አምቡላንስ

ተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ፡፡

አዲስ ሕይወት የጤና አገልግሎት ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር /አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል/ያገለገለ አምቡላንስ ባለበት ቦታ እና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 1. ተጫራቾች በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት የካቲት 11ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 25 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ ባሉት የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ተጫራቾች ለመግዛት የፈለጉት የጨረታ መነሻ ዋጋ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
 2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የገንዘብ መጠን በጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአዲስ ሕይወት የጤና አገልግሎት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር /አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል/ስም 20,000.00/ሃያ ሺ ብር/ በ CPO ተዘጋጅቶ በቅድሚያ ማስያዝ አለባቸው፡፡
 3. ማንኛውም ከመንግስት የሚጠየቅ ክፍያ ታክስና ከስም ማዛወር ጋር የተያያዘ ወጪዎችን ገዥ ይሸፍናል፡፡
 4. ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉበት ዋጋ በሙሉ 100% በመክፍል በአንድ ሳምን ጊዜ ውስጥ መረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. አሸናፊው ተጫራች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ በሙሉ ከፍሎ ተሽከርካሪው ካልወሰደ ያስያዘው ገንዘብ ለሆስፒታሉ ገቢ ተደርጐ አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡
 6. ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ በ 0116180449 /0116639634/ መደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 7. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዲስ ሕይወት የጤና አገልግሎት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

(አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል)