አዲስ መንደር የቤት ሥራ አ.ማ. የባለ አክስዮኖች የ13 ኛው ድንገተኛ  ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

Announcement
Addis-Mender-Realestate-Logo-Reporter-tender

Overview

 • Category : Announcement
 • Posted Date : 03/13/2021
 • Phone Number : 0911162619
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/28/2021

Description

አዲስ መንደር የቤት ሥራ አ.ማ.

የባለ አክስዮኖች የ13 ኛው ድንገተኛ  ጠቅላላ ጉባኤ

የስብሰባ ጥሪ

የአዲስ መንደር የቤት ሥራ አ/ማ የባለአክሲዬኖች 13ኛው ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ በኢትዮጵያ የንግድ ህግ መሰረት በአዲስ መንደር የቤት ሥራ አ/ማ ቅጥር ግቢ ውስጥ መጋቢት 19 ቀን 2013ዓ.ም (March 28,2021) ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ያካሂዳል ስለሆነም ባለአክሲዬኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችሁ በሙሉ በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት በስብሰባው ላይ እንድትገኙ የማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡

13ኛው ድንገተኛ የባለአክ ስዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች

   1. የጉባኤውን አጀንዳ ማጽደቅ
   2. የአክሲዩን ማህበሩን ካፒታል ማሳደግ
   3. በ2012 በጀት ዓመት የተገኝውን የትርፍ ድርሻ ለአክሲዬን ማህበሩ ካፒታል ማሳደጊያ ለማዋል ተወያይቶ መወሰን

ማሳሰቢያ፡-

 • በስብሰባው ላይ በአካል መገኝት የማይችሉ ከሆነ በስብሰባው ከ3 ቀናት በፊት በአዲስ መንደር የቤት ስራ አ/ማ በሚኝው  ጽ/ቤታችን  በአካል በመገኝት ለዚህ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት ሌላ ሰው ሊወክሉ ይችላሉ፡፡
 • ባለአክሲዬኖችም ሆናችሁ ወኪሎች  ወደ  ስብሰባው  ቦታ  ስትመጡ  ማንነታችሁን  የሚያረጋግጥ የታደሰ  መታወቂያ  ወይም የታደሰ  ፓስፖርት  ወይም የታደሰ  መንጃ ፈቃድ ይዛችሁ እንድትቀረቡ እንዲሁም ተወካይ የወካያችሁን ዜግነት የሚያረጋግጥ የታደሰ መታወቂያ ወይም የታደሰ ፓስፖርት ወይም የታደሰ መንጃ ፈቃድ ኮፒ በተጨማሪ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

ተጨማሪ  መረጃ  በስልክ  ቁጥራችን

በ0911-16-26-19  ወይም በ0913-33-75-03 ይደውሉ

የዳይሪክተሮች ቦርድ