አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Medical/Laboratory Equipment
 • Posted Date : 04/23/2021
 • Phone Number : 0114652294
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/11/2021

Description

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

የጨረታ ቁጥር 6/2013

የአዲስ አበባ  ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 1. የተለያዩ ምርመራዎች፣ የራጅ፣ የአልትራሳውንድ እና የላቦራቶሪ አገልግሎት፣
 2. SERVER, AIR CONDITIONER And UPS BATTERY CHARGER 

ማንኛውም ተጫራች፡-

 • በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
 • የማይመለስ ብር 5ዐ/አምሳ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
 • የጨረታ ማስከበሪያ/ቢድ ቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በደረሰኝ ገቢ በማድረግ ማስያዝ ይኖርበታል፣
 • የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፣
 • ጨረታው ግንቦት 3 ቀን 2013ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡3ዐ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
 • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 011-4-65-22-94/0114-66-75-01

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት