አዲስ – አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች በሎት ተለይተው የተቀመጡትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት/መግዛት ይፈልጋል፡፡

Addis-Africa-International-Convention-and-Exhibition-logo

Overview

  • Category : Stationery Supplies
  • Posted Date : 11/07/2022
  • Phone Number : 0116670082
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/22/2022

Description

 የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

                  ጨረታ ቁጥር አአዓኮኤማ አ.ማ 05/2015                 

አዲስ – አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች  በሎት ተለይተው የተቀመጡትን  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት/መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት  1. የህትመት ስራ ፤

ሎት  2. የፅሕፈት መሳሪዎች ግዢ፤

ሎት  3. የፅዳት ዕቃዎች ግዢ;

  • ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ከገቢዎች ሚኒስቴር ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ክሊራንስ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ፣ ከአቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት ማረጋገጫ እና ከሚመለከተው ባለስልጣን መ/ቤት የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በኋላ ከጥቅምት 30 ቀን 2015  ዓ.ም ጀምሮ  እስከ ህዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በአዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ፅ/ቤት  ተገኝተው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ለሚሰሩት የህትመት ስራ እና ለሚያቀርቡት ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ የሚጫረቱበትን ዋጋ 2% የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ለአዲስ  – አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ከጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 13 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኩባንያው ፅ/ቤት እስከ 4፡00 የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፤ ጨረታውን የመክፈቻ ቀን ህዳር 13 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዲስ- አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ

አድራሻ፡- ሲ ኤም ሲ አደባባይ ፀሀይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት  ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር 0116 670082/ 0116670279/ 0118693218