አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

addis-microfinance-logo

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 09/24/2022
 • Phone Number : 0111262233
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/26/2022

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከአዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

ተ/ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ ስም የቤቱ ዓይነት ብድሩ የወጣበት ቅርጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ ምርመራ
ወረዳ/ቀበሌ ከተማ የቤቱ ካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ ቀን ሰዓት
1 ተመስገን ታሪኩ ተበዳሪዉ ለመኖሪያ ሰበታ ኢሉ ተጂ BMT-0950/2007 200 ካ.ሜ 300,000 15/02/2015 5፡30 በድጋሚ
2 ነገሰ ምትኩ ተበዳሪዉ ለመኖሪያ አለምገና ኢሉ አሰጎሪ 365/9/2008 558.25 ካ.ሜ 250,000 16/ 02/2015 5፡30 በድጋሚ
3 ሀይሌ ቀልቤሳ ተበዳሪዉ ለመኖሪያ ቡራዩ ቀበሌ 01 ጫንጮ CA/1920/2008 171 ካ.ሜ 152,774 17/02 /2015 8፡00 በድጋሚ
4 ብርሃኑ ዲልሰቦ ተበዳሪዉ ለመኖሪያ ሱሉልታ ቀበሌ 01 ጫንጮ CA/2563/2007 እና CA/2561/2005 218 ካ.ሜ + 150 ካ.ሜ 1,100,000 17/02 /2015 5፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
5  ዘነበ ጉራራ ተበዳሪዉ ለመኖሪያ አ/ከተማ ወረዳ 10 ሌመን ሌመን BML/797/2000 200 ካ.ሜ 380,000 18/02/2015 5.30 ለመጀመሪያ ጊዜ

ማሳሰቢያ

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የቤቱን ሐራጅ መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/በማስያዝ መጫረት ይችላል ፡፡
 2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታዉን ማሸነፉቸዉን በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፤ይህ የመይሆን ከሆነ ግን ጨረታ ተሰርዞ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም ፡፡
 3. ሐራጅ የሚካሄደው ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ይሆናል፤የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታዉ መክፈቻ አንድ ስዓት ቀደም ብሎ ይጀመራል፡፡
 4. ንብረቱ በገዢዉ ስም እንዲዞር ተቋሙ ለሚመለከተዉ መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል ፡፡
 1. ቤቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታዉ ከሚከናወንበት 5 (አምስት) ቀን በፊት በተቋሙ ዋና መ/ቤት ህግ ክፍል በመመዝገብ ተቋሙ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም ቤቶችን መጎብኝት ይቻላል፡፡
 2. ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ስም ማዘዋወሪያ፤የሊዝ ክፍያ እና ሌሌች ዉዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፈላቸዉ በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዥዉ/አሸናፊዉ ይከፍላል፡፡
 3. በጨረታዉ ቀን የንብረቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ በመገኝት ጨረታዉን መከታተል ይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል፡፡
 4. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-1-262233 ወይም 011-1-263447 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ሕግ ክፍል በግንባር ቀርቦ መጠየቅ  ይቻላል፡፡

 አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ