አዳነች ልኡልሰገድ አጠቃላይ የብረታ ብረት ችርቻሮ ንግድ በዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Machinery Sale
- Posted Date : 10/24/2022
- Phone Number : 0911241994
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/11/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን አዳነች ልኡልሰገድ አጠቃላይ የብረታ ብረት ችርቻሮ ንግድ በዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ላሜራ መቁረጫ ማሽን
- ማጠፍያ ማሽን
- የትቦ ማጠፊያ
- መብሻ ፓንቸር
- ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በአንድ ወር ውስጥ ማሽኖቹን ባሉበት ወለቴ ባለው ድርጅታችን በአካል ማየት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች የሚፈልጉትን ማሽን አይቶ ከድርጅቱ ጋር ዋጋ ተደራድሮ መግዛት ይችላል፡፡
አድራሻ፡- ወለቴ ቶታል ፊትለፊት ባለው ሰፊ ፒስታ መንገድ 700 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ነው፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ +251 0911 24 19 94/ 0966 33 43 14