አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 03/30/2021
 • Phone Number : 0115578232
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/04/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

 

የተበዳሪ/ዋ ስም

 

የንብረትአስያዥ ስም

 

የተበደሩበትቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የንብረቱ

መገለጫ

የጨረታው

መነሻዋጋ

ብር

 

ሐራጁ የሚካሄድበት

ቀን

ሰዓት

1

እነ ወ/ሮ አጸደ ገ/ዮሐንስ

ወ/ሮ አጸደ ገ/ዮሐንስ

ኮተቤ

5L ሚኒባስ ተሸከርካሪ

 

ሠ.ቁ፡-ኦ.ሮ  3- 46615

የተሰራበት ዘመን 2002

650,000.00

ሚያዝያ 8 /2013

3፡30-4፡30

2

ወ/ሮ መሰረት ስለሺ

ወ/ሮ መሰረት ስለሺ

ቂርቆስ

ፉቶን ቻይና ስሪት የተበላሹና የተጎዱ ተሸከርካሪዎች ማንሻ ክሬን ተሸከርካሪ

 

ሠ.ቁ፡-አ.አ 3-76521

የተሰራበት ዘመን 2010

350,000.00

ሚያዝያ 8 /2013

7፡30-8፡30

3

አቶ ዋሲሁን ደስታ

ወ/ሮ አፈወርቅ ካሳዬ

ቂርቆስ

ፊያት የቤት አውቶ ሞቢል ተሸከርካሪ

የሰሌዳ ቁጥር አ.አ 2-81635

የተሰራበት ዘመን 1987

 

 

 

150,000.00

 

ሚያዝያ 8 /2013

9፡00-10፡00

4

ወ/ሮ የናት ፈንታ አማርክ እና ወ/ሮ ሜሮን ጌትዬ

አቶ ጥላሁን ገ/ማርያም

ኮልፌ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 መዘጋጃ ጽ/ቤት አካባቢ የሚገኝ

 

 

የቦታውስፋት200 ካ.ሜ

የቤቱአይነትየመኖሪያ

 

1,596,041.79

ሚያዝያ 26/2013

2፡30-3፡30

5

ወ/ሮ ጃዋራ ሰብስብ እና ወ/ሮ ዝናሽ ብርሀኑ

ወ/ሮ ጃዋራ ሰብስብ

ኮልፌ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01

በተለምዶ ዶሮ እርባታ

አካባቢ የሚገኝ

የማጠናቀቂያ ስራ የሚቀረው የመኖሪያ ቤት የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ

 

1,613,100.62

ሚያዝያ 26/2013

4፡00-5፡00

6

ወ/ሮ የኔወርቅ አድማሱ እና ወ/ሮ ሰናይት ንጉሴ

አቶ ጸጋዬ ተሾመ

ኮልፌ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 02 ከመዘጋጃ ጽ/ቤት ጀርባ ወንዙን ተሻግሮ የሚገኝ

 

በጅምር ላይ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት የቦታው ስፋት 160 ካ.ሜ

 

971,388.77

ሚያዝያ 26/2013

5፡30-6፡30

7

አቶ አቤል ሙልጌታ

ወ/ሮ አስናቀች አማኑኤል

ወሊሶ

ኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ኢሉ ወረዳ ተጂ ከተማ የሚገኝ

የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት

200,000.00

ሚያዝያ 28/2013

3፡30-4፡30

 

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ ወይም (25)በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላል፤
 2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን አንስቶ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ለጨረታ ያስያዘውም ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል፡፡
 3. የንብረቱ ስመ ሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል ፤ለሚመለከተው መንግስታዊ አካልም ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
 4. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ፡-ከተራ ቁጥር 1 -3 የተዘረዘሩት ንብረቶች አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ጊቢ ውስጥ ሲሆን ከተራ ቁጥር 4 – 6 የተዘረዘሩት ንብረቶች ቦሌክ/ከ ወረዳ 3 ጣና አፓርታማ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የኩባንያው ቢሮ እንዲሁም በተራ ቁጥር 7 ላይ የተጠቀሰው ንብረት በኩባንያው ወሊሶ ቅ/ፍ የሚካሄድ ይሆናል፡፡
 5. ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ቤቶቹን ዘወትር ሰኞ እና አርብ እንዲሁም ተሽከርካሪዎቹን ዘወትር በስራ ሰአት አስቀድሞ ፕሮግራም በማስያዝ በሚሰጠው ቀጠሮ መሰረት መጎብኘት ይችላል::
 6. የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል፡፡
 7. በጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው፡፡
 8. ጨረታን የሚመለከቱ ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ

ዋና መ/ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302፣307፣309፣310 ዘወትር በስራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 0115578232 ( ኦፕሬሽን መምሪያ)፣ 0115-577232( ኦፕሬሽን መምሪያ)፣ 0118699139 ( መገናኛ ቅ/ፍ)፣ 0113693041(ካራቆሬ ቅ/ፍ)፤0115516944 (ቂርቆስ ቅ/ፍ) ፤0112770567 (ኮልፌ ቅ/ፍ) (ኮተቤ ቅ/ፍ) 0116733483 እና 0462125618 (ወሊሶ ቅ/ፍ) 0113664090 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

                                      አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ

Send me an email when this category has been updated