አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ተንቀሳቃሽ ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሃራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Aggar-Micro-Finance-logo

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 07/30/2022
 • Phone Number : 0115578232
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/12/2022

Description

የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ተንቀሳቃሽ ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሃራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

 

የተበዳሪ/ዋ ስም

 

የንብረትአስያዥስም

 

የተበደሩበትቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የንብረቱ

መገለጫ

የጨረታው

መነሻዋጋ

ብር

ሐራጁ የሚካሄድበት
ቀን ሰዓት
1  ወ/ሮ አጸደ ተስፋዬ ወ/ሮ አጸደ ተስፋዬ ዱከም ዱከም ከተማ ቀበሌ 01 ሠ.ቁ፡-አአ-03-A56995

የተሰራበት ዘመን 2006 ጀርመን ስሪት መርቼዲስ አውቶቢስ

1,162,156.90  ነሀሴ 5

2014

3፡30

4፡30

ማሳሰቢያ

 1. የድርድር ሽያጭ የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ ወይም 25በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
 2. የድርድር ሽያጭ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ ጨረታው ከተደረገበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ለጨረታ ያስያዘውም ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል፡፡
 3. የንብረቱ ስመ ሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል ለሚመለከተው መንግስታዊ አካልም ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
 4. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ፡- በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሰው ተሸከርካሪ በኦሮሚያ ልዩ ዞን አቃቂ ወረዳ ዱከም ከተማ ንብ ባንክ ግቢ ውስጥ ነው ፡፡
 5. ለድርድር ሽያጭ የቀረበውን ንብረት መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ዘወትር  በስራ ሰአት አስቀድሞ ፕሮግራም በማስያዝ በሚሰጠው ቀጠሮ መሰረት መጎብኘት ይችላል::
 6. የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላልል፡፡
 7. በጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው፡፡
 8. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በድርድር ሽያጭ ጨረታው አይገደድም፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

ዋና መ/ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302፣307፣309፣310 ዘወትር በስራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም

በስልክ ቁጥሮች 0115578232 (ኦፕሬሽን መምሪያ)፣ 0115-577232( ኦፕሬሽን መምሪያ)፣ 011-4-71-86-97 (ዱከም ቅ/ፍ) በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ