አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የድርጅቱን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Aggar-Micro-Finance-logo

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 11/07/2022
 • Phone Number : 0115579589
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/22/2022

Description

    በድጋሜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ ከዚህ  በታች የተዘረዘሩትን የድርጅቱን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

 የንብረቱ ባለቤት  

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ

መገለጫ

የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር ሐራጁየሚካሄድበት
ቀን ሰዓት
1 አጋር ማይክሮፋይናንስ አ/ማ አዲስ አበባ አቃቂቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆሆቴል ጀርባበ ሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆሚ ያጊቢ ውስጥ ሠ.ቁአአ 03-25974

የተሰራበት ዘመን 1990 ዓ.ምቶዮታ ኮሮላ

610,000.00 ህዳር 13/2015 3፡30

4፡30

2 አጋር ማይክሮፋይናንስ አ/ማ አአዲ ስአበባ አቃቂቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆሆቴል ጀርባበ ሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆሚ ያጊቢ ውስጥ ሠ.ቁ አአ 03-64940

የተሰራበት ዘመን 1991 ዓ.ም ሱዚኪ ቪታራ

340,000.00 ህዳር 13/2015 5፡00

6፡00

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ ወይም (25)በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፤
 2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን አንስቶባሉት 15 (አስራአምስት)  በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታውይ ሰረዛል፡፡ ለጨረታ ያስያዘውም ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል፡፡
 3. የንብረቱ ስመሀብት ወደ ገዥእንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል፤ለሚመለከተው መንግስታዊ አካልም ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
 4. ሐራጁየሚካሄድበትቦታ፡-ተሸከርካሪ አዲስአበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆሚያ ጊቢ ውስጥ ነው ፡፡
 5. ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ዘወትር በስራ ሰአት አስቀድሞ ፕሮግራም በማስያዝ በሚሰጠው ቀጠሮ መሰረት መጎብኘት ይችላል::
 6. የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የጨረታው አሸናፊይ ከፍላል፡፡
 7. በጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው፡፡
 8. ጨረታን የሚመለከቱ ደንብና መመሪያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪመረጃ

ዋና መ/ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማሀውስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302፣307፣309፣310 ዘወትር በስራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011-5-57-82-32 (ኦፕሬሽንመምሪያ)፣ (የሰውሀብትአስተዳደር) 011-5-57-95-89 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡