አፍሪካን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌይንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክ (አንፕካን) – ኢትዮጵያ ህበረተሰቡን ለማሰተማር የሚያገለግሉ በሶላር የሚሰሩ ሬዲዮኖች (Solar Radios) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ANPPCAN-Ethiopia-logo

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 08/31/2021
 • Phone Number : 0115505202
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/11/2021

Description

የሶላር ሬዲዮኖች (Solar Radios)  ግዢ ጨረ

አፍሪካን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌይንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክ (አንፕካን) – ኢትዮጵያ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን ከፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአዊ ማህበረሰብ በ 3 ወረዳዎች ለሚተገብራዉ “ምርጫየ ለህወቴ” ፕሮጀክት ህበረተሰቡን ለማሰተማር የሚያገለግሉ በሶላር የሚሰሩ ሬዲዮኖች (Solar Radios) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 1. ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ፡-
 2. በዘርፎቹ የስራ/ንግድ ፈቃድ ያላቸው
 3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
 4. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 2% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፣
 5. ተጫራቾች የግዥውን ዝርዝር ሰነድ አዲስ አበባ በሚገኘዉ የአንፕካን ኢትዮጵያ ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ፡፡
 6. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ሶላር ሬዲዮኖች (Solar Radios) በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀዉ መሰረት ብቻ ይሆናል፡፡
 7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ሶላር ሬዲዮኖች (Solar Radios) ናሙና በዉድድር ወቅት ማቅረብ ኖርባቸዋል፤ አሸናፊዉ ድርጅትም ባቀረበዉ ናሙና መሰረት ብቻ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
 8. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸዉ እንደተገለፀላቸዉ ወዲያውኑ ማስረከብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታታበመሙላት ዋናውንና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማድረግና ሁለቱን ፖስታዎች በአንድነት በሌላ ኤንቨሎፕ ዉስጥ አድርገው በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
 10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 11 ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡0ዐ ታሽጎ በ4፡3ዐ ሰዓት ይከፈታል፡:
 11. ተጨራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸዉ፡፡
 12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በአካል ቀርበዉ ወይም በስልክ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

       አንፕካን ኢትዮጵያ፤ የካ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 09፤ ጉርድ ሾላ፤ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አጠገብ በሚገኘዉ 10 እህትማማች ድርጀቶች ህንፃ፤ 4ኛ ፎቅ

ስልክ 011-5505202 /011-5502222

አንፕካን – ኢትዮጵያ