አፍሮ ኢትዮጵያ ኢንቴግሬትድ ዴቨሎፕመንት ከዚህ በታች የተገለጹትን አላቂ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 08/06/2022
 • Phone Number : 01166733808
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/19/2022

Description

አፍሮ ኢትዮጵያ ኢንቴግሬትድ ዴቨሎፕመንት

ማህበራችን አፍሮ ኢትዮጵያ ኢንቴግሬትድ ዴቨሎፕመንት መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ማህበር ሲሆን ላለፉት 19 ዓመታት በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ከአለም አቀፍ እና ከሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመሆን እየሰራ ያለ ህጋዊ የበጎ አድራጎት ማህበር ነው፡፡ አሁን ከ UN OCHA በተገኘ Emergency WASH Response Project for Drought Affected People in Five Districts of East Bale Zone of Oromia Regional National State, Ethiopia.and to support IDPs by constructing and delivering emergency shelter and WASH response. Its target groups are IDPs and host communities of Amhara Region of North Wolo Zone of Jarasite. በመሆኑም ማህበራችን ከዚህ በታች የተገለጹትን አላቂ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ የእቃውአይነት ብዛት
1 የልብስ ሳሙና 250 ግራም ጠንካራ በቀላሉ የማይርስ

መሸፈኛ ያለውና የአገልግሎት ዘመን የተጻፈበት (laundery soap 250gm,hard water resistant and package with labeled expire date)

60,000
2 የገላ ሳሙና 250 ግራም ጠንካራ በቀላሉ የማይርስ

መሸፈኛ ያለውና የአገልግሎት ዘመን የተጻፈበት (body soap 250gm,hard water resistant and package with labeled expire date)

60,000
3 ሞዴስ ታጥቦ የሚያገለግል/sanitary pad re-useable 32,000
4 ጀሪካን ባለ20 ሊትር ፕላስቲክ 45ሚሊ ሜትር ስፋት የሚከፈት/jerry-can 20 liter plastic 45mm wide opening 11,000
5 ፕላስቲክ ባልዲ 20 ሊትር/ bucket 20l rigid plastic 11,000
6 ውሃ አጋር ኬሚካል እሽግ (2.2ገራም /water purification and disinfectant chemicals 2.2 gram chege/Sachet 300,000
7 የውሃ ቦቲ መኪና ኪራይ 20000 ሊትር የመያዝ አቅም ያለው የተመረተበት ዘመን 2010 በላይ የሆነ(Water truckes car rent 20000Liter Holding Capacity )Above 2010 model 2(ለአምስት ወራት የሚቆይ)

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ፡፡

 1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 2. ለጫራታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሚጫረቱበት አጠቃላይ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 2% (ፐርሰንት) በማህበራችን አፍሮ ኢትዮጵያ ኢንቴግሬትድ ዴቨሎፕመንት ስም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ማቅረብ አለባቸው፡፡
 3. ከሚጫረትበት አጠቃላይ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 2% (ፐርሰንት) በታች ያስያዘ ከጨረታው ውድድር ውጭ የሚደረግ ይሆናል፡፡
 4. ስለጨረታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ስዓት ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስር(10) የስራ ቀናት ከአፍሮ ኢትዮጵያ ኢንቴግሬትድ ዴቨሎፕመንት ዋናው መስሪያ ቤት በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
 5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በስም በታሸገ እና ማህተም በተመታበት ፖስታ እንዲሁም የሚወዳደሩበትን እቃ ናሙና እስከ ከቀኑ 9፡30 ስዓት ድረስ በመምጣት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 6. ጨረታው ነሐሴ13/2014 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 8፡30 ታሽጎ ነሐሴ13/2014ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ስዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-673-38-08/+251922041111/0930546833 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
 8. ማህበራችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 9. አሸናፊው ተጫራች(ድርጀት) ማሸነፉን ባወቀ በ 5 ቀን ውስጥ ከድርጅቱ ጋር ቀርቦ ውል መያዝ ይኖርበታል፡፡
 10. ለተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ማስረከቢያ ያስያዙትን ገንዘብና ናሙና አሸናፊው ውል ከያዘ በኋላ ይመለስላቸዋል፡፡

አድራሻ ፡-  ጉርድ ሾላ አትሌትክስ ፊድሬሽን ጎን ከሚገኘው       Ten Sieters NGO BLDG  5ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር +251-116-673-38-08/251922041111/0930546833