ኢርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ሲገለገልባቸው የነበሩትን 5 መኪኖች በአሉበት ሁኔታ በጨረታ አውዳድሮ ለሚሸጭ ይፈልጋል፡፡

orbis-international-logo

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 11/23/2022
  • Phone Number : 0116620969
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 12/09/2022

Description

ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር OIE/OD/OTH/063/22

ኢርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ሲገለገልባቸው የነበሩትን 5 መኪኖች በአሉበት ሁኔታ በጨረታ አውዳድሮ ለሚሸጭ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈለግ ማንኛውም ግለሠብ ወይም ድርጅቱ የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢምቨሎፕ የሚገዙበትን ዋጋ 10% የጨረታ ማስያዣ ቦንድ  በCPO መልክ  በማያያዝ እ.ኤ.አ  ህዳር  30 ቀን  2015 ዓ.ም እስከ  10፡00 ሠዓት  ማስገባት ይቻላል፡፡

ድርጅታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ኃይሌ ገብር ስላሴ ጎዳና ርብቃ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ክ/ከተማ የካ ፤ ወረዳ 07

የመ.ሳ.ቁ 23508 ኮድ 1000

ስልክ ቁ. +251 662 0969/67

ፋክስ ቁ. +251 662 0965

አዲሰ አበበ /ኢትዮጵያ