ኢስላሚክ ሪሊፍ በጨረታ ሰነዱ የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎችን (NFI items Bedding Set, Kitchen Set and Hygiene set) ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

islamic-relief-logo-6

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 03/21/2021
 • Phone Number : 0114700973
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/30/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

 

መሠረቱና ዋና መ_ቤቱ እንግሊዝ አገር የሆነው ኢስላሚክ ሪሊፍ ወርልድ ዋይድ አለም አቀፋዊ የግብር ሰናይ ድርጅት ሲሆን ከ40 በላይ በሆኑ ሀገራት የሰብአዊና የልማት ተግባራትን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ በኢትዮጵያም ተመዝግቦ ሰብዓዊና ልማታዊ ስራዎችን ለመተግበር የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን ቀርፆ በኦሮሚያ” አፋርና በሶማሌ ክልሎች፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት ኢስላሚክ ሪሊፍ በጨረታ ሰነዱ የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎችን (NFI items Bedding Set, Kitchen Set and Hygiene set) ለ750 ቤተሰብ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 

በመሆኑም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሁሉ በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 

 1. የታደሰየዘመኑ ንግድ ፍቃድ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርቲፊኬትና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰነድ፣  
 2. የጨረታማስከበሪያ_ቢድ ቦንድ_ የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 2% ማስያዝ፣
 3. ከዚህበፊት ተመሳሳይ ስራ ላይ የሰራ ከሆነ የስራ አፈጻጸም ማስረጃ፣
 4. አቅራቢውዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በሱማሌ ክልል በኮኽሌ ወረዳ በኮኽሌ ከተማ ማቅረብ ይኖርበታል፣ ይህ የጫኝና የአውራጅን ዋጋን ያካትታል፣
 5. አቅራቢውታክስና ሌሎች ወጪዎችን በራሱ ይሽፍናል፣
 6. ተጫራቾችየጨረታውን ሰነድ ብር 100 በመክፈል ከድርጅቱ ቢሮ መውሰድ ይቻላል፣
 7. ተጫራቾችይህ ማስታወቂያ ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ጎዳና ላይ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ የተሞላውን ሰነድ ላይ 2021/ NFI ጨረታ  የሚል በማተም ወይም በመጻፍ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
 8. ጨረታውመጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዚያኑ ዕለት ከጥዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፣
 9. ድርጅቱጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ  – ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና ወዳጅነት መንገድ፣ ጎርጎሪዮስ አደባባይ

ስልክ ቁጥር 0114700973 0910223656

..ቁጥር 27787 ኮድ 1000

ኢስላሚክ ሪሊፍ

Send me an email when this category has been updated