ኢስት ጌት የትራንስፖርትና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር (በምስረታ ላይ የሚገኝ) የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ሥራ ለመስራት ባለሙያዎችን በማወዳደር የአዋጭነት! የሥራና የሰው ሐይል አደረጃት ጥናት ለማስጠናትና በቀጣይም የህግና የስራውን ሂደት በተመለከተ ማማከር ሥራ የሚሰሩ ባለሙያዎችን በማወዳደር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Legal Consultancy
  • Posted Date : 01/10/2023
  • Phone Number : 0911147048
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/13/2023

Description

 የአዋጭነት ጥናት! የሥራ አደረጃጀትና  የህግ ማማከር ሥራ ለማሰራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ኢስት ጌት የትራንስፖርትና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር (በምስረታ ላይ የሚገኝ) የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ሥራ ለመስራት ባለሙያዎችን በማወዳደር የአዋጭነት! የሥራና የሰው ሐይል አደረጃት ጥናት ለማስጠናትና በቀጣይም የህግና የስራውን ሂደት በተመለከተ ማማከር ሥራ የሚሰሩ ባለሙያዎችን በማወዳደር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት !

  1. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የሙያ ፈቃድ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ!
  2. የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ!!
  3. የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ!!
  4. የስራ አደረጃጀትን በተመለከተ ዝርዝር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ድርጅት/ግለሰብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት የአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት በሚገኝበት ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302/303 ከጠዋቱ 3፡00 ሠዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሠዓት ድረስ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

  ማስረጃ መጠየቅ ካስፈለገ

  0911147048, 0911929616, 0966434458 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡