ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች በታች በተመለከተዉ ሠንጠረዥ የተጠቀሱትን ለተለያዩ አገልግሎት የሚወሉ የባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethio-Agri-ceft

Overview

 • Category : Other Sale
 • Posted Date : 08/20/2022
 • Phone Number : 0912506929
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/02/2022

Description

      የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች በታች በተመለከተዉ ሠንጠረዥ የተጠቀሱትን ለተለያዩ አገልግሎት የሚወሉ የባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የእቃው አይነት ብዛት መግለጫ
 

1.  

ባህር ዛፍ  22,096 ሜ/ኩብ  

 

 

 

ድምር 22,096 ሜ/ኩብ  

 

ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሰው ባህርዛፍ መጠን በግምት የተቀመጠ በመሆኑ በርክክብ ወቅት ሊቀንስ ወይም ሊጨምር የሚችል መሆኑ ታሳቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡

ስለሆነም መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ድርጅት ወይም ነጋዴ ጉማሮ ሻይ ልማት በመገኘት ባህርዛፋ ባለበት ሁኔታ አይተው እና ፈቅደው የሚጫረቱበትን ዋጋ ማቅረብ አለባቸው የሚገዙበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦሮሚያ ክልል በሚገኘው ጉማሮ ሻይ ልማት ወይም በዋናው መ/ቤት በመገኘት እስከ ነሐሴ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

 • ጨረታው ነሐሴ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጉማሮ ሻይ ልማት እና በዋናው መ/ቤት ይከፈታል፡፡
 • ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የግብር መለያ ቁጥር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 50,000 /ብር ሃምሳ ሺህ/ በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 • አሸናፊው ምርቱን አጠቃላይ ዋጋ በቅድሚያ በመክፈል በሁለት ወር ውስጥ ምርቱን አጠቃሎ ማንሳት ይኖርበታል፡፡ ዝርዝሩን በተመለከተ ከድርጅቱ ጋር በሚፈጽመው ውል ላይ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
 • የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /ብር አንድ መቶ/ በመክፈል በዋና መ/ቤት እና በጉማሮ ሻይ ልማት መግዛት ይቻላል፡፡
 • ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግል ማህበር ዋ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ ወደ ላምበረት በሚወስደው መንገድ ላሜ ዴያሪ የሚገኝበት ግቢ ውስጥ 1ኛ ፎቅ ወይም ጉማሮ ሻይ ልማት ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

bSLK ቁጥር 0912(506929 ዋናው መ/ቤት እንዲሁም 0966-118191 dWlÖ mጠyQ YÒ§LÝÝ

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግል ማህበር