ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የ2012/2013 ምርት ዘመን የበቆሎ ዱቄት እና ስንዴ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethio-Agri-ceft-1

Overview

 • Category : Agriculture Farm Products
 • Posted Date : 03/24/2021
 • Phone Number : 0587780336
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/07/2021

Description

ድርጅታችን ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የ2012/2013 ምርት ዘመን የበቆሎ ዱቄት እና ስንዴ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የምርት ዓይነት

የምርት ዘመን

የምርት መጠን

ምርቱ የሚገኝበት ቦታ

1

የበቆሎ ዱቄት

የ2012/2013

4,000 ኩንታል

አየሁ እርሻ ልማት መጋዘን

2

ስንዴ

የ2012/2013

2,212 ኩንታል

ላይ ብር እርሻ ልማት

ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተጠቀሰው የምርት መጠን በግምት የተቀመጠ በመሆኑ በርክክብ ወቅት ሊቀንስ ወይም ሊጨምር የሚችል መሆኑ ታሳቢ እንዲደረግ፤

ስለሆነም መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ድርጅት ወይም ነጋዴ ዋናው መ/ቤት ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግል ማህበር ላምበረት ላሜ ዴያሬ ቢሮ ግቢ ውስጥ በመገኘት ምርቱን አይተው እና ፈቅደው የሚጫረቱበትን ዋጋ ማቅረብ አለባቸው በተጨማሪ እርሻው ላይ በመሄድ ምርቱ ያለበትን ሁኔታ በማየት የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ምዕራብ ጎጃም ዞን በሚገኘው አየሁ እርሻ ልማት እና ላይ ብር እርሻ ልማት ወይም በዋናው መ/ቤት በመገኘት እስከ መጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

 • ጨረታው መጋቢት 30/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30

ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአየሁ እርሻ ልማት፣ ላይ

ብር እርሻ ልማት እና በዋናው መ/ቤት ይከፈታል፡፡

 • ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የግብር መለያ ቁጥር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 50,000 (ብር ሃምሳ ሺ) በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 • አሸናፊው ምርቱን አጠቃላይ ዋጋ በቅድሚያ በመክፈል በ10 ቀናት ውስጥ ምርቱን አጠቃሎ

ማንሳት ይኖርበታል፡፡ ዝርዝሩን በተመለከተ ከድርጅቱ ጋር በሚፈጽመው ውል ላይ የሚሸፈን ይሆናል፡፡

 • ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 50 ብር በመክፈል በዋና መ/ቤት፣ በላይ ብር እርሻ ልማት እና በአየሁ እርሻ ልማት መግዛት ይቻላል፡፡

አድራሻ፡ –

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግል ማህበር ዋ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ ወደ ላምበረት በሚወስደው መንገድ ላሜ ዴያሪ የሚገኝበት ግቢ ውስጥ 3ተኛ ፎቅ ወይም ላይ ብር እርሻ ልማት እና አየሁ እርሻ ልማት ነው፡፡

ለተጨማሪ  መረጃ

የበለጠ ለመረዳት በስልክ ቁጥር 0912-506929 ዋናው መ/ቤት፣ እንዲሁም 0587780336 ብር እርሻ ልማት እና አየሁ እርሻ ልማት 0582311220 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ/የተ/የግል ማህበር

Send me an email when this category has been updated