ኢንቨስትስትሮይፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ገልባጭ መኪናዎች በኮንትራት መከራየት

Overview

 • Category : Vehicle Rent
 • Posted Date : 07/13/2021
 • Phone Number : 0115575801
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/23/2021

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኢንቨስትስትሮይፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ በጭዳ-ሶዶ መንገድ ስራ  ፕሮጀክት-ሎት ሶስት ተርጫ-ጭዳ  መንገድ  ስራ  ፕሮጀክት (ኪ.ሜ. 58+000-ኪ.ሜ. 0+000) ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ጋር በመዋዋል  የመንገድ  ሥራ  ግንባታ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ለመንገድ ሥራው አገልግሎት የሚውሉ ስሪታቸው ከ2014 ወዲህ የሆኑ ገልባጭ መኪናዎች በኮንትራት መከራየት ስለምንፈልግ ባለንብረቶች፣

 1. ታደሰ የንግድ ምዝገባ፣
 2. የታደሰ የንግድ ፈቃድ/ክሊራንስ፣
 3. የተ.እ.ታ. 15% ወይም የቁርጥ ግብር ከፋይ 2%፣
 4. የግብር ከፋይ /ቲን/፣
 5. ሊብሬ፣
 6. ውክልና፣
 7. ኢንሹራንስ

ማስረጃዎች በማቅረብ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ዝርዝር መስፈርት መሠረት የመጫረቻ ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2013 ዓ. ም. ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ እንድታቀርቡ ተጋብዛችኋል፡፡ በዕለቱ ጨረታው ከቀኑ 8፡30 ተዘግቶ ተጫራቾች በተገኙበት ከቀኑ በ 9፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ /ሰነድ ማቅረቢያ ከሰኞ-ዓርብ ጧት ከ2፡30-6.30 እና ከሰዓት ከ7፡30-5፡30 ድረስ/ ነው፡፡ ድርጅታችን ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ተ. ቁ.

የኪሎ ሜትር ዋጋ ልኬት

የሜትር/

ኪ.ሜ. መጠን

የኪ.ሜ./ ሜትር ኪዩብ ዋጋ በብር

1

0-200 ሜ.

 

2

200-400 ሜ.

 

3

400-600 ሜ.

 

4

600-800 ሜ.

 

5

800 ሜ.-1 ኪሜ.

 

6

1-1.5 ኪሜ.

 

7

1.5-2.0 ኪሜ.

 

8

2.0-3.0 ኪሜ.

 

9

3-4 ኪሜ.

 

10

4-5 ኪሜ.

 

11

5-7.5 ኪሜ.

 

12

7.5-10 ኪሜ.

 

13

10-15 ኪሜ.

 

14

15-20 ኪሜ.

 

15

ከ 20 ኪ.ሜ በላይ

 

 

አድራሻ፣ ኢትዮ ቻይና መንገድ፣ 200 ሜትር በጎርጎሪዮስ አደባባይ በዋጋ ዓይን ሕክምና፣

2ኛ መግቢያ በር – ኮንጎ ኤምባሲ ጎን፣ ክ.ከ. ቂርቆስ፣ ወረዳ-03፣ የቤ.ቁጥር 852፣

ስልክ 0115575801/07/90፣                 

Send me an email when this category has been updated