ኢንተርናሽናል ኮል ኦርጋናይዜሽን በኢፌደሬ በጎ አድራጎት ደርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

intenational-call-organization-logo-reportertenders

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 03/28/2021
  • Phone Number : 0913623498
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/31/2021

Description

 የውጭ ኦዲተር ማስታወቂያ

ኢንተርናሽናል ኮል ኦርጋናይዜሽን በኢፌደሬ በጎ አድራጎት ደርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ተመዝግቦ የሚገኝ የልማት  ድርጅት ሲሆን በኢትዮጲያ ውስጥ የተለያዩ የልማት ስራዎችን በማከናወን ይታወቃል፡፡ድርጅቱ የ2020 በጀት አመት የሂሳብ ስራዎቹን ኦዲት ለማስደረግ ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች፡

1.ህጋዊ ፍቃድና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

2.የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

3.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት እና የታደሰ ፍቃድ

4.ስራውን ለመስራት የሚፈጅበትን ጊዜና ዋጋ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎችን ማቅረብ የሚችል

እነዚህን ማስረጃዎች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን  ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ  ጦር ሀይሎች ኢሙ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 ገቢ እንድታደርጉ እናስታወቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913623498 ይደውሉ፡፡

Send me an email when this category has been updated