ኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል ያገለገሉ ሶስት ሚኒባስ መኪኖችን እና ያገለገሉ የ152 ቁምሳጥኖች በጥሩ አቋም ላይ ያለ በሮች እና ንቅልቃይ የእንጨት ውጤቶችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

intercontinental-hotel-adiss-ababa-logo

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 04/20/2021
  • Phone Number : 0115180444
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/30/2021

Description

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

ኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል በአዲሱ ስያሜው “ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል” ካሳንቺስ በሚገኘው ሆቴል ውስጥ ያገለገሉ ሶስት ሚኒባስ መኪኖችን እና ያገለገሉ የ152 ቁምሳጥኖች በጥሩ አቋም ላይ ያለ በሮች እና ንቅልቃይ የእንጨት ውጤቶችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች በሆቴላችን በመገኘት መኪናዎቹን እና የእንጨት ውጤቶቹን በመመልከት የሚገዙበትን ዋጋ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በድርጅታችን ፋይናንስ መምሪያ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡

ጨረታው በ8 (ስምንተኛው) የስራ ቀን ከጥዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  • የጨረታ ዋስትና ብር 10,000 (አስር ሺ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የለባቸውም
  • የጨረታ አሸናፊ የመለካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና ማስከበሪያ በመያዣነት የጠቅላላ ዋጋውን 20% በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርበታል
  • ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0115-18-04-44 ፋይናንስ
መምሪያ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡