ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ለፋይናንስ ተቋም አገልግሎት (ለባንክና ለኢንሹራንስ)

Industrial-Parks-Development-Corpotation-Logo

Overview

  • Category : House & Building Rent
  • Posted Date : 04/27/2021
  • Phone Number : 0116610361
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/07/2021

Description

የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ለፋይናንስ ተቋም አገልግሎት   (ለባንክና ለኢንሹራንስ)

 

ድርጅችን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት (ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04) በተለምዶ ሃያ ሁለት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ፣ በአንበሳ ኢንሹራንስ ሕንፃ እና በጌታሁን በሻህ ሕንፃ መካከል በሚገኘው ሕንፃው ምድር ቤት ላይ ቀጥሎ በሠንጠረዥ የተገለጸውን ቢሮ ጨረታ አወዳድሮ ለባንክ/ለኢንሹራንስ አገልግሎት ብቻ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

 

ቢሮዎች የሚገኙበት ፎቅ

የቢሮው ስፋት

መለያ ቁጥር

ቢሮዎቹ የሚከራይበት አገልግሎት

ምድር ቤት

በግምት 242 ካሬ ሜትር

 

ለፋይናንስ ተቋማት አገልግሎት (ለባንክና ለኢንሹራንስ)

 

ተጫራቾች ከሚያዝያ 21 ቀን 2013 ዓ.ም. እስከ ሚያዝያ 29 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ ባሉት  5 የሥራ ቀናት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለ1 ካሬ ሜትር የሚከፍሉትን የኪራይ ዋጋ በካሬ ሜትር በማባዛት፤ እንዲሁም በቅድሚያ የስንት ወር ኪራይ መክፈል እንደሚችሉ በመጥቀስ  በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ቢሮ ቁጥር 105 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000 በCPOማስያዝ አለባቸው
  • ጨረታው የሚከፈተው ሰኞ ግንቦት 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4.00 ሰዓት ተጫራጮች/ህጋዊ ወኮሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡  

 

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ አድራሻችን ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ሰልክ 011 6610361/011 6610900