ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፤ የግንባታ መሣሪያዎች እና የተለያዩ የከባድና የቀላል ተሽከርካሪዎች መፍቻ ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

equatorial-business-group-logo

Overview

 • Category : Vehicle Sale
 • Posted Date : 09/24/2022
 • Phone Number : 0114400102
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/10/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

 • ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፤ የግንባታ መሣሪያዎች እና የተለያዩ የከባድና የቀላል ተሽከርካሪዎች መፍቻ ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
 • በዚህ መሰረት ዕቃዎቹን ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታውን ዶክሜንት ከድርጅቱ ግዥ እና አቅርቦት ቢሮ 1ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶሰት መቶ ብር /በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ገዝታችሁ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ የሚቻል ሲሆን ተጫራቾች  የጨረታ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ፖስታ እስከ መስከረም 27 ጠዋት 5፡00 ሰአት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
 • የጨረታ ማስከበሪየ በ CPO 10,000.00 (አስር ሺ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
 • ጨረታው መስከረም 27 ጠዋት 5፡00 ሰአት ተዘግቶ መስከረም 30 ጠዋት 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ስብሰባ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል።
 • ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • አድራሻ ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የቤት ቁጥር 402- ሳሪስ አቦ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት (VOLVO) ስልክ ቁጥር 0114 400102 ወይም 0114 406218 አዲስ አበባ፡፡

                                                ድርጅቱ