ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር የተቀየሩ የተሽከርካሪ አሮጌ መለዋወጫዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ ጎማዎች፣ ባትሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

equatorial-business-group-logo-1

Overview

 • Category : Other Sale
 • Posted Date : 11/23/2022
 • Phone Number : 0114400102
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/07/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

 1. ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር የተቀየሩ የተሽከርካሪ አሮጌ መለዋወጫዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ ጎማዎች፣ ባትሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
 2. በዚህ መሰረት ዕቃዎችን ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታውን ዶክሜንት ከድርጅቱ ግዥ እና አቅርቦት ቢሮ 1ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ገዝታችሁ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ የሚቻል ሲሆን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ፖስታ እስከ ህዳር 27 2015 ጠዋት 5፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 3. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO 10,000.00 (አስር ሺ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 4. ጨረታው ህዳር 27 ጠዋት 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ ህዳር 28 2015 ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ስብሰባ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል፡፡
 5. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 6. አድራሻ ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የቤት ቁጥር 402- ሳሪስ አቦ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት (VOLVO) ስልክ ቁጥር 0114 400102 ወይም 0114 406218 አዲስ አበባ፡፡

ድርጅቱ