ኤስቲኤም ሶላር ቶክኖሎጂስ አ.ማ ከሽያጭ የተረፉ 10 ዋት ባለ 2፣ባለ 3፣ እና በለ አራት አመፖል የሶላር ሆም ሲሰተም እንዲሁም የተለያዩ ላንተርኖች (የእጅ መብራቶች) ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Solar & Photovoltaic
- Posted Date : 06/15/2021
- Phone Number : 0911228710
- Source : Reporter
- Closing Date : 06/15/2021
Description
የሶላር ሆም ሲሰተም እና እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 0001/06/2021
ኤስቲኤም ሶላር ቶክኖሎጂስ አ.ማ ከሽያጭ የተረፉ 10 ዋት ባለ 2፣ባለ 3፣ እና በለ አራት አመፖል የሶላር ሆም ሲሰተም እንዲሁም የተለያዩ ላንተርኖች (የእጅ መብራቶች) ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
- ተጫራቾች የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በሚገለፀው አድራ ሻ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታ መነሻ ዋጋ 30 በመቶ በሲፒኦ በማስያዝ ጨረታውን መካፈል ይቻላል፡፡
- ጨረታው የሚከናወው ባምቢስ በሚገኘው የድርጅቱ ኮንታክ ኦፊስ ውስጥ ነው፡፡
- እቃዎችን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ አምስት የስራ ቀን በስራ ሰዐት ታጠቅ ኢንዱስተሪ ዞን በመገኘት ነው
- ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ላይ 15 በመቶ ቫት ያካተተ መሆን አለበት
- ተጫራጮች አሸና መሆናቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በጨረታው ያሸነፈትን እቃዎች ዋጋ ሙሉ በሙሉ በመክፈል በ15 ቀናት ውስጥ ማንሳት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ሌሎች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችሉም፡፡
- ተጫራቾትች ዝርዝር ማብራሪያ የጨረታው ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የጨረታ ሰነድ መግዣ እና ጨረታው የሚከፈትብት ቦታ
ባምቢስ ኃ/ገብርኤል ህንፃ ቢሮ ቁጥር 201
ስልክ 0911228710
ኤስቲኤም ሶላር ቶክኖሎጂስ አ.ማ