ኤስኦኤስ ኪንደርዶርፍ ኢንተርናሽናል ከ2013 እስከ 2015 ድረስ አዲስ አበባ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታቸውን እንዲያቀርቡ ይጋብዛል፡፡

SOS-Children-Vilage-logo-reportertenders-1

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 08/12/2021
 • Phone Number : 0116639010
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/20/2021

Description

ኤስኦኤስ ኪንደርዶርፍ ኢንተርናሽናል

ከ2013 እስከ 2015 ድረስ እቃዎችን፣ ስራዎችን እና አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ አቅራቢዎች እና ተቋራጮች መስፈርቶች፤

ኤስኦኤስ ኪንደርዶርፍ ኢንተርናሽናል (ኤስኦኤስ ኬዲይ) የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ክልላዊ ጽ/ቤት ህጋዊ ብቃት ያላቸው እና ፍላጎት ያላቸው እጩ ተጫራቾች ከ2013 እስከ 2015 ድረስ አዲስ አበባ ለሚገኘው ዋና መስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታቸውን እንዲያቀርቡ ይጋብዛል፡፡

የቅድመ ብቃት ምድብ ማጣቀሻ፡

 1. ጨረታ ቁጥር ኬዲአይ/001- የታክሲ እና የቡድን ትራንስፖርት አገልግሎት ቅድመ ብቃት
 2. ጨረታ ቁጥር ኬዲአይ/002- የቤት እቃዎች እና የማጽጃ ማቴሪያሎች ቅድመ ብቃት
 3. ጨረታ ቁጥር ኬዲአይ/003 – የተሽከርካሪዎች አድሳት ቅድመ ብቃት
 4. የጨረታ ቁጥር ኬዲአይ/004 – የኢንሹራንስ ድርድር አገልግሎት ቅድመ ብቃት
 5. የጨረታ ቁጥር ኬዲአይ/005- የጽ/ቤት መሳሪያዎች እና ዕቃዎች አቅርቦት ብቃት ብዛት
 6. የጨረታ ቁጥር ኬዲአይ/006- የጽዳት እና የዕቃዎች ማስተላፍ አገልግሎት ቅድመ ብቃት
 7. የጨረታ ቁጥር ኬዲአይ/007 – የህጋዊ አገልግሎት ቅድመ ብቃት

የቅድመ ብቃት ሰነዶች በድርጅቱ ጽ/ቤት ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ፍላጎት ያላቸው እና ህጋዊ ብቃት ያላቸው እጩዎች በድርጅቱ ጽ/ቤት ናሚቢያ ጎናዳ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 የቤት ቁጥር 2/229 ከ3 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ባሉት የስራ ቀናት በመገኘት ተጨማሪ መረጃዎችን እና የጨረታ ሰነዶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ክፍያውን በካሽ መክፈል ወይም በባንክ ሂሳብ ቁጥራችን 1000000920405 በ ”ኤስኤኤስ ኬዲአይ አህጉራዊ ጽ/ቤት ኤኤፍኤምኢ” በመቅረብ የማይመለስ ኢትብር 250 ማስገባት እና የተቀማጭ ስሊፕ በማቅረብ የጨረታ ሰነዶችን መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የከፈሉትን የማይመለስ ክፍያ በተመለከተ ይፋዊ ደረሰኝ እንዲያቀርቡ ይጠየቃሉ፡፡ በተጨማሪም ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር የደረሰኙን ቅጂ አያይዘው ያስገባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ፍላጎት ያላቸው ከህጋዊ ተጫራቾች ተያያዥ ስራዎችን ለማከናወን የሚያበቃቸው የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ/ ቢዝነስ ፈቃድ እና ያላለፉት 2 ዓመታት የግብር ነፃ ምስክር ወረቀት ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አብረው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የቅድመ ማጣሪያ ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች ከላይ የተመለከተው የማይመለስ ክፍያ መክፈላቸው ሲሰረጋጥ ለሁሉም ተጫራቾች ይሰጣል፡፡ የጨረታ ሰነዶችን መውሰጃ ጊዜ የሚከናወነው ከ ነሐሴ 5  እስከ   ነሐሴ 14, 2013 ኤስኦኤስ ኪንደርዶርፍ ኢንተርናሽናል (ኤስኦኤስኬዲአይ) የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር +251-11 6639010 – ፓ.ሳ.ቁ 2491 ናሚቢያ ጎዳና ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 የቤት ቁጥር 2/229 ነው፡፡

ቅድመ ማጣሪያውን ያለሰፉ እና ይበልጥ ለአገልግሎቱ ግንኙነት ያላቸው ተጫራቾች ብቻ ከላይ ለተመለከተው የበጀት አመት ቅድመ ማጣሪያውን የሚያልፉ ይሆናል፡፡

ማስታወሻ፡ ኤስኦኤስ ኪንደርዶርፍ ኢንተርናሽናል (ኤስኦኤስኬዲአይ) የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ክልላዊ ጽ/በ ት ሁሉንም ማመልከቻዎች ውድቅ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የተጠናቀቁ የጨረታ ሰነዶች በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ታሽገው በላያቸው ላይ በጉልህ ጽሑፍ “የአ ቃዎች እና አገልግሎት አቅርቦት ቅድመ ማጣሪያ ሰነዶች” የምድብ ቁጥር          ዝርዝር          እንዲሁም የተጫራቹ ኩባንያ ስም ተጽፎበት በሚከተለው አድራሻ መላክ ይኖርበታል፡፡

የግዢ ኮሚቴ

ኤስኦኤስ ኪንደርዶርፍ ኢንተርናሽናል

የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ክልላዊ ጽ/ቤት

ፓ.ሳ.ቁ 2491 አዲስ አበባ

በተጨማሪም ይህ የጨረታ ሰነድ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ እ በናሚቢያ ጎዳና ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 የቤት ቁጥር 2/229 ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ቀኑ 10 ሰዓት ባሉት የስራ ቀናት ከ ነሐሴ 10 እስከ ነሐሴ 19, 2013 ባሉት ቀናት በሳጥኑ ውስጥ መግባት አለበት፡፡

Send me an email when this category has been updated