ኤቢኤዋይኤስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሚያመርታቸውን የተለያዩ አይነት የባልትና ምርቶችን በአገሪቱ በሚገኙ ዋና ዋና ከተሞች የሚያከፋፍሉ ና የተጠየቀውን መስፈርት የሚያሟሉ የንግድ ወኪሎችን አወዳድሮ በመምረጥ አብሮ መስራት ይፈልጋል፡

Overview

  • Category : Other product Distributors
  • Posted Date : 08/06/2022
  • Phone Number : 0966356566
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/19/2022

Description

                የምርት ሽያጭ ወኪል ለመምረጥ የወጣ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኤቢኤዋይኤስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሚያመርታቸውን የተለያዩ አይነት የባልትና ምርቶችን በአገሪቱ በሚገኙ ዋና ዋና ከተሞች የሚያከፋፍሉ ና የተጠየቀውን መስፈርት የሚያሟሉ የንግድ ወኪሎችን አወዳድሮ በመምረጥ አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ከድርጅታችን ጋር መስራት የምትፈልጉ ና በዘርፉ የታደሠ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቀበና ድልድይ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ ከሚገኝው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኤ.ቢ.ዋይ.ኤስ . ኃ.የተ.የግ.ማ

ስቁ  0966356566

0947470027