ኤቢኤዋይ ኤስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አልሚ ቆሎ ፣ዳቦቆሎ እና የተለያዩ የባልትና ምርቶችን በማምረት ተለያዩ የክፍለ ሀገር ከተሞች ላይ በወኪል አከፋፋይ ለማስራት ስላቀደ ወኪል አከፋፋይ ሆኖ ከኛ ጋር በጋራ ለመስራት ለምትፈልጉመወዳደር የምትች መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Overview

  • Category : Other product Distributors
  • Posted Date : 12/24/2022
  • Phone Number : 0906945218
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/06/2023

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ

    ድርጅታችን ኤቢኤዋይ ኤስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አልሚ ቆሎ ፣ዳቦቆሎ እና የተለያዩ የባልትና ምርቶችን በማምረት ለሃገርውስጥ እና ለውጪ ሃገር ገበያ በማቅረብ ላይ ይገኛል በተጨማሪም ኡሁን በአዲስ አበባ ዙሪያ እና የተለያዩ የክፍለ ሀገር ከተሞች ላይ በወኪል አከፋፋይ ለማስራት ስላቀደ ወኪል አከፋፋይ ሆኖ ከኛ ጋር በጋራ ለመስራት ለምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የሰነድ መግዣ 100 ብር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 22 ከጎላጎል ወደ ድንበሯ ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ከቬሮኒካ ሆቴል ጎን  በመምጣት  የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ መወዳደር የምትች መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0906945218 ,0937919186, 0919788459 ይደውሉ፡፡