ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የ2015 የገናና ፋሲካ ባዛርና ፌስቲቫል ለማዘጋጀት ህጋዊ የዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አዘጋጆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እንዲያዘጋጁ ይጋብዛል፡፡

Exhibiton-Center-Addis-Ababa

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 08/24/2022
  • Phone Number : 0115519933
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/31/2022

Description

  ጨረታ ማስታወቂያ

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የ2015 የገናና ፋሲካ ባዛርና ፌስቲቫል ለማዘጋጀት ህጋዊ የዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አዘጋጆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እንዲያዘጋጁ ይጋብዛል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከነሃሴ 18/.2014 ዓ.ም እስከ ነሃሴ 24/2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ነሃሴ 25 /2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 እስከ 8፡25 ድረስ ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በዚሁ ዕለት ነሃሴ 25/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡- 0115519933 / 0115152657 ላይ መደወል ይቻላል፡፡

ማዕከሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡