ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሰራተኞች የሚያገለግል የደንብ ልብስና የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Textiles/ Fabrics & Wearing
- Posted Date : 09/24/2021
- Phone Number : 0912017378
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/14/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሰራተኞች የሚያገለግል የደንብ ልብስና የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም18/.2014 ዓ.ም እስከ ጥቅምት3/.2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
የደንብ ልብስ የሚያቀርቡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጥቅምት 4/2014 ዓ.ም ከቀኑ8፡30-8፡00ድረስ ማስገባት የሚቻሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ጥቅምት 4/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡35 በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ኤሌክትሮኒክስ ለማቅረብ የሚጫረቱ ደግሞ የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጥቅምት 4/2014 ዓ.ም ከቀኑ4፡00-4፡30ድረስ ማስገባት የሚቻሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ጥቅምት 4/2014 ዓ.ም ከቀኑ 4፡35 በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል
ለበለጠ መረጃ ፡- 0912-017378/ 0115-1516 99ላይ መደወል ይቻላል፡፡
ማዕከሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡